የኘሮጀክቱ ሥም፡ ልዩ የምክር አገልግሎትና ግዥ ፕሮጀክት
አስፈፃሚው አካል፡- በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት
ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣን
የኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የባለሥልጣን መ/ቤቱን የማስፈፀም አቅም ማሳደግ፡፡
የኘሮጀክት አጠቃላይ ግብ፡-የተለያዩ አማካሪዎችን በመቅጠር የተቋሙን አቅም ይጠናከራል፡፡
በኘሮጀክቱ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት፡-
- የከርሠ ምድር ውኃ እስፔሻሊስት ቅጥር፣
- የኮንትራትና ፕሮጀክት አስተዳደር እስፔሻሊስት ቅጥር
- NRW ( Non revenue water) እስፔሻሊስት ቅጥር
- የግዥ እስፔሻሊስት ቅጥር፣
- የዋናው ሥራ አስኪያጅ አማካሪ ቅጥር፣
- የ Business plan አማካሪ ቅጥር
- ሌሎች ተጨማሪ የተለያዩ አማካሪዎች ቅጥር(እንደአስፈላጊነቱ)
ኘሮጀክቱ የተጀመረበት ጊዜ፡-
- በ 2001 ዓ.ም.
ኘሮጀክቱ የሚጠናቀቅበት ጊዜ፡-
- በ 2008 ዓ.ም.
የኘሮጀክቱ ጠቅላላ በጀት፡- 10,346,000 የፈጃል ተብሎ ይገመታል፡፡
በ2008 በጀት ዓመት የሚከናወኑ ተግባራት
- የግዥ ስፔሻሊስት አማካሪ አገልግሎት ግዥ መፈጸም
- የህግ ጉዳዬች እስፔሻሊስት አማካሪ አገልግሎት ግዥ መፈጸም
- ለተለያዩ ነባር አማካሪዎች ክፍያ መፈጸም
- ኤልሲ በ2 ወር ውስጥ /ከሰኔ-ሐምሌ 2007/ በማስከፈት ለስልጠና ክፍያ መፈጸም
የሚያስፈልገው በጀት 9,560,000
ተ.ቁ. | የፕሮጀክቱ ሥምና የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት | የውል ስምምነቱ መጠን/ኢንጂነሪግ ዋጋ ግምት | ለ2008 በጀት ዓመት የተያዘ በጀት | የተያዘ በጀት | ምርመራ | |||
ከመንግስት | ከመ/ቤቱ | ከብድር | ዕርዳታ | |||||
40 | የልዩ ልዩ የምክር አገልግሎትና ግዥ ፕሮጀክት | 9,560,000 | 0 | 9,140,000 | 0 | 420,000 | ||
40.1 | ለ4 ነባር አማካሪዎች አገልግሎት ክፍያ መፈጸም (ኮንትራት ስፔሻሊስት፣ ኤሌክትሮሜካኒካል ስፔሻሊስት፣ Ground Water ስፔሻሊስት፣ Waste Water Treatment ስፔሻሊስ) | 50ሺህ በሰው ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ | 2,400,000 | 2,400,000 | በውሉ መሠረት በ2008 በጀት ዓመት ለአማካሪዎቹ የሚከፈል ክፍያ ነው፡፡ | |||
40.2 | የግዥ እና የህግ ጉዳዬች እስፔሻሊስት ቅጥር መፈጸም | 800,000 | 800,000 | በውሉ መሠረት በ2008 በጀት ዓመት ለአማካሪዎቹ ለ8 ወራ የሚከፈል ክፍያ ነው፡፡ | ||||
40.3 | ለነባር የሶሺዬ ኢኮኖሚስት አማካሪ አገልግሎት ክፍያ መፈጸም | 35ሺህ በሰው ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ | 420,000 | 420,000 | በውሉ መሰረት በ2008 በጀት ዓመት ለአማካሪዎቹ የሚከፈል ክፍያ ነው፡፡ | |||
40.4 | ለስልጠና ክፍያ መፈጸም | 5,940,000 | 5,940,000 | 5,940,000 | በውሉ መሰረት በ2008 በጀት ዓመት የሚከፈል ክፍያ ነው፡፡ |
Recent Comments