ባለስልጣኑ በበጀት አመቱ አለም ጤና ድርጅት ያስቀመጠውን የጥራት መስፈርት ያሟላ ንፁህ የመጠጥ ውሃን አምርቶ ለህብረተሰቡ አሰራጭቷል፡፡
ባለስልጣኑ በበጀት አመቱ አለም ጤና ድርጅት ያስቀመጠውን የጥራት መስፈርት ያሟላ ንፁህ የመጠጥ ውሃን አምርቶ ለህብረተሰቡ አሰራጭቷል፡፡
ውሃውም ከገፀ-ምድር የውሃ መገኛዎች 76.65 ሚሊዮን ሜ.ኩብ፣ ከከርሠ-ምድር የውሃ መገኛዎች ደግሞ 126.95 ሚሊዮን ሜ.ኩብ በአጠቃላይ 203.6 ሚሊዮን ሜ.ኩብ ውሃ የጥራት ደረጃውን በጠበቀ መልኩ በማምረት ለህብረተሰቡ አሰራጭቷል ፡፡
ባለስልጣኑ አጣርቶ ማሰራጨት ብቻ ሳይሆን የተሰራጨው ወኋ በጉዞ ላይ እያለ በመስመር ስብራት እና ተያያዥ ምክኒያቶች እንዳይበከል የማይክሮ ባዮሎጅካል እና የፊዚኮ ኬሚካል ምርመራ በየቀኑ ከማጣሪያ ጣቢያዎች፣ ከማጠራቀሚያ እና ግፊት መስጫ ጣቢያዎች እና ከግለሰቦች በመውሰድ ይመረምራል ጥብቅ ክትትልም ያደርጋል፡፡
Recent Comments