አዲስ አበባ ውሃና ፍሰሽ ባለስልጣን የውሃ ምርትና ስርጭት ተግባራትን ለማቀላጠፍ እና የውሃ ተደራሽነትን ለማስፋት በከተማዋ የተለያዩ ቦታዎች ላይ ከ12.53 ኪ.ሜ በላይ የከፍተኛ መስመር ዝርጋታ ለማከናወንና በተጓዳኝ 0.25 ኪ.ሜ የመስመር ማዘዋወር ስራዎችን ለመስራት በእቅድ ይዞ ወደ ስራ ገብቷል፡፡

በተጨማሪው ከእነዚህ ከፍተኛ መስመር ዝርጋታዎች ጎን ለጎን የውሃ አገልግሎትን ይበልጥ ለህብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ 169.93 ኪ.ሜ የመለስተኛ መስመር ዝርጋታዎችን በከተማዋ የተለያ ክፍሎች ለመዘርጋት በእቅድ የዟል፡፡

በተያያዘም በበጀት ዓመቱ ህጋዊ ሰነድ ለሚያቀርቡ 6,830 በላይ ለሆኑ ደንበኞች የውሃ መስመር ቅጥያ በመፈፀም ነዋሪዎችን የውሃ ተጠቃሚ ለማድረግ አቅዷል፡፡