ባለስልጣኑ የስራ እድል የፈጠረው በ2 መቶ 29 ማህበራት ለተደራጁ 2 ሺህ 112 ወጣቶች ነው ፡፡

የስራ ዕድሉ የተፈጠረው በውሃና ፍሳሽ መስመር ቁፋሮ ፣ በጥበቃ ስራ ፣ በገንዘብ ስብሰባ፣ በውሃ ቆጣሪ ንባብ ፣ የመጸዳጃ ቤትና የሻወር ቤት አገልግሎት እና የግንባታ ስራዎች  ነው ፡፡

ለወጣቶቹ የተፈጠረው ስራም በገንዘብ ሲተመን ከ350 ሚሊየን ብር በላይ ነው ፡፡

በአጠቃላጠይ በባለስልጠኑ እስከ 2010 ዓ.ም ድረስ ብቻ  በ17 ልዩ ልዩ የስራ ዘርፎች ከ10 ሺህ በላይ ለሆኑ ዜጎች የስራ ዕድል ተፈጥሯል፡፡