የባለስልጣኑ የፍሳሽ ዘርፍ ም/ ዋና ስራ-አስኪያጅ ኢ/ር አለማየሁ መንግስቱ የፍሳሽ መስመር ዝርጋታን ለማፋጠን በ4 ቡድን የተደራጀ የራስ ሀይል በማስገባት እየተሰራ መሆኑን ተናግረዋል ።