የኘሮጀክቱ ሥም፡ የአ.አ. ከተማ የረዥም ጊዜ የውኃ አቅርቦት ፍላጎት ልማት ጥናት ፕሮጀክት
አስፈፃሚው አካል፡- በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት
ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- አዲስ አበባ እና አጎራባች የአዲስ አበባ አካባቢዎች
ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡-የረዥም ጊዜ የውኃ መገኛ ምንጮችን በማጥናትና ለትግበራ ዝግጁ በማድረግ ለከተማዋ አስተማማኝ የሆነ የውኃ መገኛ ምንጭ እንዲኖር ማድረግ፣
የኘሮጀክት አጠቃላይ ግብ፡- ጊዜ የከተማዋን የውኃ አቅርቦት ፍላጎት ለማሟላት የሚያስችል የገጸ ምድር እና ከርሠ ምድር ውኃ ሀብት ልማት ጥናት ሥራ በማከናወን ለትግበራ ዝግጁ እንዲሆን ይደረጋል፡፡
በኘሮጀክቱ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት፡-
- የረዥም ጊዜ የከርሠ ምድር ውኃ ሀብት ጥናት ሥራ ማጠናቀቅ፣
- የረዥም ጊዜ ገጸ ምድር ውኃ ሀብት ጥናት ሥራ ማጠናቀቅ፣
ከኘሮጀክቱ የሚጠበቅ ውጤት
- የረዥም ጊዜ የከተማዋ የውኃ ፍላጎት ለማሟላት የሚያስችሉ የውኃ መገኛ ምንጮች በጥናት ተለይተው እንዲታወቁ ይደረጋል፡፡
ኘሮጀክቱ የተጀመረበት ጊዜ፡-
- በ 2007 ዓ.ም.
ኘሮጀክቱ የሚጠናቀቅበት ጊዜ፡-
- በ 2008 ዓ.ም.
የኘሮጀክቱ ጠቅላላ በጀት
- 70,000,000
አጠቃላይ እና ዝርዝር በጀት
ይህ ፕሮጀክት ከላይ ለተዘረዘሩት ሥራዎች ማስኬጃ 49,000,000 ብር የሚያስፈልግ ይሆናል፡፡
ተ.ቁ. | የፕሮጀክቱ ሥምና የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት | የውል ስምምነቱ መጠን/ኢንጂነሪግ ዋጋ ግምት | ለ2008 በጀት ዓመት የተያዘ በጀት | የተያዘ በጀት | ምርመራ | |||
ከመንግስት | ከመ/ቤቱ | ከብድር | ዕርዳታ | |||||
9 | የአ.አ. ከተማ የረዥም ጊዜ የውኃ አቅርቦት ፍላጎት ልማት ጥናት ፕሮጀክት | 49,000,000 | 49,000,000 | 0 | 0 | 0 | ||
9.1 | የረዥም ጊዜ የከርሠ ምድር ውኃ ሀብት ጥናት ሥራ | 19,000,000 | 19,000,000 | 19,000,000 | በውሉ መሰረት በ2008 በጀት ዓመት የጥናት ሥራዎችን ለማከናወን የሚከፈል በጀት ነው፡፡ | |||
9.2 | የረዥም ጊዜ የገጸ ምድር ውኃ ሀብት ጥናት ሥራ | 50,000,000 | 30,000,000 | 30,000,000 |
Recent Comments