የኘሮጀክቱ ሥም፡    ልዩ የምክር አገልግሎትና ግዥ ፕሮጀክት

አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት

ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣን

የኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የባለሥልጣን መ/ቤቱን የማስፈፀም አቅም ማሳደግ፡፡

የኘሮጀክት አጠቃላይ ግብ፡-የተለያዩ አማካሪዎችን በመቅጠር የተቋሙን አቅም ይጠናከራል፡፡

በኘሮጀክቱ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት፡-

  • የከርሠ ምድር ውኃ እስፔሻሊስት ቅጥር፣
  • የኮንትራትና ፕሮጀክት አስተዳደር እስፔሻሊስት ቅጥር
  • NRW ( Non revenue water) እስፔሻሊስት ቅጥር
  • የግዥ እስፔሻሊስት ቅጥር፣
  • የዋናው ሥራ አስኪያጅ አማካሪ ቅጥር፣
  • የ Business plan  አማካሪ ቅጥር
  • ሌሎች ተጨማሪ የተለያዩ አማካሪዎች ቅጥር(እንደአስፈላጊነቱ)

ኘሮጀክቱ የተጀመረበት ጊዜ፡-

  • በ 2001 ዓ.ም.

ኘሮጀክቱ የሚጠናቀቅበት ጊዜ፡-

  • በ 2008 ዓ.ም.

የኘሮጀክቱ ጠቅላላ በጀት፡- 10,346,000 የፈጃል ተብሎ ይገመታል፡፡

በ2008 በጀት ዓመት የሚከናወኑ ተግባራት

  • የግዥ ስፔሻሊስት አማካሪ አገልግሎት ግዥ መፈጸም
  • የህግ ጉዳዬች እስፔሻሊስት አማካሪ አገልግሎት ግዥ መፈጸም
  • ለተለያዩ ነባር አማካሪዎች ክፍያ መፈጸም
  • ኤልሲ በ2 ወር ውስጥ /ከሰኔ-ሐምሌ 2007/ በማስከፈት ለስልጠና ክፍያ መፈጸም

የሚያስፈልገው በጀት 9,560,000

ተ.ቁ. የፕሮጀክቱ ሥምና የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት የውል ስምምነቱ መጠን/ኢንጂነሪግ ዋጋ ግምት ለ2008 በጀት ዓመት የተያዘ በጀት የተያዘ በጀት ምርመራ
ከመንግስት ከመ/ቤቱ ከብድር ዕርዳታ
40 የልዩ ልዩ የምክር አገልግሎትና ግዥ ፕሮጀክት   9,560,000 0 9,140,000 0 420,000
40.1 ለ4 ነባር አማካሪዎች አገልግሎት ክፍያ መፈጸም (ኮንትራት ስፔሻሊስት፣ ኤሌክትሮሜካኒካል ስፔሻሊስት፣ Ground Water ስፔሻሊስት፣ Waste Water Treatment ስፔሻሊስ) 50ሺህ በሰው ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ 2,400,000 2,400,000 በውሉ መሠረት በ2008 በጀት ዓመት ለአማካሪዎቹ የሚከፈል ክፍያ ነው፡፡
40.2 የግዥ እና የህግ ጉዳዬች እስፔሻሊስት ቅጥር መፈጸም 800,000 800,000 በውሉ መሠረት በ2008 በጀት ዓመት ለአማካሪዎቹ ለ8 ወራ የሚከፈል ክፍያ ነው፡፡
40.3 ለነባር የሶሺዬ ኢኮኖሚስት አማካሪ አገልግሎት ክፍያ መፈጸም 35ሺህ በሰው ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ 420,000 420,000 በውሉ መሰረት በ2008 በጀት ዓመት ለአማካሪዎቹ የሚከፈል ክፍያ ነው፡፡
40.4 ለስልጠና ክፍያ መፈጸም 5,940,000 5,940,000 5,940,000 በውሉ መሰረት በ2008 በጀት ዓመት የሚከፈል ክፍያ ነው፡፡