ባለስልጣኑ ገቢውን የሰበሰበው ዘመናዊ የውሃ ቢል ክፍያ ስርዓት በመዘርጋት እና በግማሽ አመት 704,000,000 ብር ለመሰብሰብ በማቀድ ነው ፡፡

እቅዱን ሙሉ ለሙሉ ለማሳካት ያልተቻለው ከፍተኛ ውሃ ተጠቃሚ የሆኑ ተቋማት እና ድርጅቶች በወቅቱ ባለመክፈታቸው ነው ፡፡

በቀጣይ የእቅዱን ያክል ለማከናወን በትኩረት የሚሰራ ሲሆን ውዝፋቸውን በማይከፍሉ ተቋማት ላይ ባለስልጣኑ አገልግሎት ለማቋረጥ እንደሚገደድም ያሳውቃል፡፡