የኘሮጀክቱ ሥም፡      የአ.አ. ከተማ የረዥም ጊዜ የውኃ አቅርቦት ፍላጎት ልማት ጥናት ፕሮጀክት

አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት

ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- አዲስ አበባ እና አጎራባች የአዲስ አበባ አካባቢዎች

ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡-የረዥም ጊዜ የውኃ መገኛ ምንጮችን በማጥናትና ለትግበራ ዝግጁ በማድረግ ለከተማዋ አስተማማኝ የሆነ የውኃ መገኛ ምንጭ እንዲኖር ማድረግ፣

የኘሮጀክት አጠቃላይ ግብ፡- ጊዜ የከተማዋን የውኃ አቅርቦት ፍላጎት ለማሟላት የሚያስችል የገጸ ምድር እና ከርሠ ምድር ውኃ ሀብት ልማት ጥናት ሥራ በማከናወን ለትግበራ ዝግጁ እንዲሆን ይደረጋል፡፡

በኘሮጀክቱ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት፡-

  • የረዥም ጊዜ የከርሠ ምድር ውኃ ሀብት ጥናት ሥራ ማጠናቀቅ፣
  • የረዥም ጊዜ ገጸ ምድር ውኃ ሀብት ጥናት ሥራ ማጠናቀቅ፣

ከኘሮጀክቱ የሚጠበቅ ውጤት

  • የረዥም ጊዜ የከተማዋ የውኃ ፍላጎት ለማሟላት የሚያስችሉ የውኃ መገኛ ምንጮች በጥናት ተለይተው እንዲታወቁ ይደረጋል፡፡

ኘሮጀክቱ የተጀመረበት ጊዜ፡-

  • በ 2007 ዓ.ም.

ኘሮጀክቱ የሚጠናቀቅበት ጊዜ፡-

  • በ 2008 ዓ.ም.

ኘሮጀክቱ ጠቅላላ በጀት

  • 70,000,000

አጠቃላይ እና ዝርዝር በጀት

ይህ ፕሮጀክት ከላይ ለተዘረዘሩት ሥራዎች ማስኬጃ 49,000,000 ብር የሚያስፈልግ ይሆናል፡፡

ተ.ቁ. የፕሮጀክቱ ሥምና የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት የውል ስምምነቱ መጠን/ኢንጂነሪግ ዋጋ ግምት ለ2008 በጀት ዓመት የተያዘ በጀት የተያዘ በጀት ምርመራ
ከመንግስት ከመ/ቤቱ ከብድር ዕርዳታ
9 የአ.አ. ከተማ የረዥም ጊዜ የውኃ አቅርቦት ፍላጎት ልማት ጥናት ፕሮጀክት   49,000,000 49,000,000 0 0 0
9.1 የረዥም ጊዜ የከርሠ ምድር ውኃ ሀብት ጥናት ሥራ 19,000,000 19,000,000 19,000,000 በውሉ መሰረት በ2008 በጀት ዓመት የጥናት ሥራዎችን ለማከናወን የሚከፈል በጀት ነው፡፡
9.2 የረዥም ጊዜ የገጸ ምድር ውኃ ሀብት ጥናት ሥራ 50,000,000 30,000,000 30,000,000