by | ነሐሴ 2, 2017 | ፕሮጀክቶች
የኘሮጀክቱ ሥም፡ ጦር- ኃይሎች መካኒሣ ቤረጽጌና ጎፋ አካባቢ የፍሳሽ አቃፊ ግንብ ግንባታ ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡ በአዲስ አበባ ውሃና ፍሣሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ ጦር- ኃይሎች መካኒሣ ቤረጽጌ ጎፋ አካባቢ ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ የፍሳሽ ማስወገጃ መስመሮችን አገልግሎት ማሻሻል፣ የኘሮጀክቱ ግብ በተጠቀሱት አካባቢዎች የፍሳሽ መስመር አቃፊ ግንባታ በማካሄድ...
by | ነሐሴ 2, 2017 | ፕሮጀክቶች
የኘሮጀክቱ ሥም፡ የውኃ መባከን ቁጥጥር ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡- በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- ገቢ የማይሰበሰብበትን ውሃ መጠን በሂደት በመቀነስ ብክነትን መቆጣጠር፡፡ የኘሮጀክት አጠቃላይ ግብ፡- በባለስልጣኑ የአሰራር እና አገልግሎት አሰጣጥ ቅልጥፍና እና ውጤታማነት ለማምጣት፣ የሚባክነውን የውሃ...
by | ነሐሴ 2, 2017 | ፕሮጀክቶች
የኘሮጀክቱ ሥም፡ የውኃ ቆጣሪ እና የውኃ ብክነት መመርመሪያ መሣሪያ ግዥ መፈጸም ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡- በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡-ለዋ/መ/ቤት እና ቅ/ጽ/ቤቶች ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- ቆጣሪዎችን በተገቢው ደረጃ በመፈተሽ እና በተለያዩ ምክንያት በየቦታው የሚፈሰውን ውኃ በመቆጣጠር ከፍተኛ መዋለ ንዋይ ፈሶበት የተመረተውን...
by | ነሐሴ 2, 2017 | ፕሮጀክቶች
የኘሮጀክቱ ሥም፡ የ GW1፣ GW2፣ new CT፣ old CT ለገዳዲ እና ገፈርሳ ግቢ የማስዋብ እና አጥር ግንባታ ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡- በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- GW1፣ GW2፣ new CT፣ old CT ለገዳዲ እና ገፈርሳ ግቢዎች ውስጥ ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- ባለስልጣን መ/ቤቱ በከፍተኛ ወጭ የሚያስገነባቸውን የውሃ ግፊት መስጫ...
by | ነሐሴ 2, 2017 | ፕሮጀክቶች
የኘሮጀክቱ ሥም፡ ለገዳዲ ጥልቅ የጉድጓድ ውሃ ልማት ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡- በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡-በኦሮሚያ ከተሞች (ለገዳዲ አካባቢ) ነው ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የአዲስ አበባ ከተማን የመጠጥ ውሃ ሽፋን በማሳደግ ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ፣ የኘሮጀክት አጠቃላይ ግብ፡-አሁን ያለውን የከተማዋን የመጠጥ ውኃ ሽፋን በከፍተኛ ደረጃ...
የቅርብ ጊዜ አስተያየቶች