ከፍተኛ የውሃ መጠን ተጠቃሚ የሆኑ የባለስልጣኑ ደንበኞች የራሳቸው የውሀ ጉድጓድ እንዲጠቀሙ የሚያደርግ የህግ ማዕቀፍ በመዘጋጀት ላይ መሆኑ ተገለጸ

ባለስልጣን መ/ቤቱ ለአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የሚያቀርበውን ንጹህ  ውሃ ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ለማሰራጨት እንዲቻል ለከፍተኛ ውሃ ተጠቃሚዎች የሚያቀርበውን የውሃ መጠን በመቀነስ ወደ ህዝቡ የሚያሰራጨውን የውሃ መጠን እንዲጨምር ለማድረግ ከፍተኛ ውሃ ተጠቃሚ ደንበኞች የራሳቸውን አማራጭ የውሃ መገኛ እንዲያጎለብቱ እና እንዲጠቀሙ ለማድረግ የሚያስችል  መመሪያ በመዘጋጀት ላይ መሆኑን የስርጭት እና  ሲስተም ቁጥጥር የስራ...

ባለፉት 10 ዓመታት የከተማዋን የንፁህ መጠጥ ውኃ አቅርቦት ለማሳደግ በርካታ የልማት ሥራዎች ተከናውነዋል

ባለስልጣኑ ከባለፉት 10 ዓመታት ጀምሮ የከተማዋን የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ለማሳደግ እና የህብረተሰቡን ፍላጎት በአግባቡ ለማሟላት ዘርፈ ብዙ የልማት ስራዎች ያከናወነ ሲሆን፣ ነባር እና አዳዲስ የከርሠ ምድርና የገፀ ምድር የውሃ መገኛ ምንጮችን በማስፋፋት ሰፊ ሥራ ሰርቷል፡፡ ከከተማ አስተዳደሩ፣ ከመንግስት፣ ከአለም ባንክ እና ከቻይና ኤግዚም ባንክ እንዲሁም ከተለያዩ የውጭ አካላት በተገኘ ብድር የተገነቡት ፕሮጀክቶች...