10ኛው የሠንደቅ ዓላማ ቀን በፓናል ውይይት እና በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ

10ኛው የሠንደቅ ዓላማ ቀን በፓናል ውይይት እና በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ

ራዕይ ሠንቀናል! ለላቀ ድል ተነስተናል” በሚል መሪ ቃል በመላ ሀገሪቱ ታስቦ የሚውለውን የሠንደቅ ዓላማ ቀንን በማስመልከት የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን በዓሉን በፓናል ውይይት አከበረ፡፡ በዕለቱ የኢትዮጵያ የህዝብ መዝሙርም በመዘመር የሰንደቅ ዓላማ መስቀል ስነ ስርዓት ተካሂዷል፡፡ በእለቱ በቀረበው ሰነድ ላይ የአንድነት፣ የሉዓላዊነት እና የህብረ ብሔራዊ እኩልነት መገለጫ የሆነው የኢትዮጵያ ሠንደቅ ዓላማ ከትውልድ...