ቪትስ ኢቪድስ ዓለም አቀፍ የውሃ አማካሪ ድርጅት በውሃ ብክነትና ቁጥጥር ዙሪያ ለባለሙያዎች ስልጠና ሰጠ

ቪትስ ኢቪድስ ዓለም አቀፍ የውሃ አማካሪ ድርጅት በውሃ ብክነትና ቁጥጥር ዙሪያ ለባለሙያዎች ስልጠና ሰጠ

ቪትስ ኢቪድስ ዓለም አቀፍ የውሃ አማካሪ ድርጅት  በውሃ ብክነትና ቁጥጥር  ዙሪያ  ከዋና መ/ቤት እና ከቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ለተወጣጡ ባለሙያዎች  ስልጠና ሰጠ፡፡ ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ስራ አስኪያጅ አቶ አወቀ ኃ/ማርያም  እንደተናገሩት ተቋሙ በከፍተኛ ወጪ የገዛቸው የNRW መመርመሪያ ማሽኖች እስካሁን ድረስ በሚፈለገው ልክ ስራ ላይ አለመዋላቸውን ገልጸው፤ ባለስልጣኑ ለዚህም...
በሁለት ዙር ሲሰጥ የነበረው የሰራተኞች አቅም ግንባታ ስልጠና  ተጠናቀቀ

በሁለት ዙር ሲሰጥ የነበረው የሰራተኞች አቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቀቀ

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ለአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ የሚያቀርበውን የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ለማሳደግ እና የፍሳሽ ማንሳት፣ ማጣራትና ማስወገድ አገልግሎት ቀልጣፋና ዘመናዊ ለማድረግ በየዓመቱ የተለያዩ ተግባራትን እየፈጸመ ይገኛል፡፡ ይሁንና ስራዎችን በአግባቡና የህብረተሰቡን ጥያቄና ፍላጎት በሚመለስ ሁኔታ ለማከናወን ደግሞ የሁሉም ፈጻሚዎች እኩል አስተዋጽኦ አስፈላጊ መሆኑ አጠያያቂ አይደለም፡፡ ስለሆነም...