የዘንድሮ ዓለም አቀፍ የውሃ ቀን “ውሃ ለተፈጥሮ ” በሚል መሪ ቃል መጋቢት 13/2010 ዓ.ም በተለያዩ ፕሮግራሞች ተከበረ፡፡

በውሃ ዘርፍ ልማት ላይ የሚሰሩ የተለያዩ ተቋማት በየዓመቱ በድምቀት የማያከብሩት ሲሆን በበዓሉ ድርጅታቸውን ከማስተዋወቅ ባሻገር ህብረተሰቡ ስለውሃ ያለውን ግንዛቤ ለማስፋት ጉልህ ሚና ይኖርዋል፡፡ የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን በዓሉ በዋናነት የሚመለከተው እንደመሆኑ ለህብረተሰቡ በውሃ አጠቃቀምና አያያዝ ላይ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በዕለቱም ውሃ እና ተፈጥሮ ያለው መሰተጋብር አሰመልክቶ...

የኮዬ ፈጬ የውኃ አቅርቦት ፕሮጀክት ተጠናቆ አገልግሎት ለመስጠት የኤልክትሪክ ኃይል እየተጠባበቀ እንደሆነ ተገለጸ

በቀን 50 ሺ ሜትር ኪብ ውሃ የማምረት አቅም ያለው የኮዬ ፈጬ የውሃ አቅርቦት ፕሮጀክት ግንባታ ሙሉ በሙሉ በመነጠቃቁ አገልግሎት ለመጀመር የኤሌክትሪክ ሀይል አቅርቦት በመጠባበቅ ላይ እንደሚገኝ የፕሮጀክት ጽ/ቤት ስራ አስኪያጅ አቶ ተስፋዓለም ባዩ ገለጹ፡፡ እንደ አቶ ተስፋዓለም ማብራሪያ ፕሮጀክቱ በኮዬፈጬ እና ቅሊንጦ አካባቢ በመገንባት ላይ ለሚገኙ ከ50 ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ከነባር አቃቂ ዌል ፊልድ ከርሰ...