የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን በህገወጥ መንገድ የውሃ ቆጣሪ በማንሳት ያለቆጣሪ የውሃ አገልግሎት ሲጠቀሙ የተገኙ ሁለት የንግድ ተቋማትን በገንዘብ ቀጣ

በተለምዶ ሀያሁለት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የንግድ ስራ የሚያከናውነው አዝመራ ሽሮ ተብሎ የሚጠራው ድርጅት እና ቦሌ አትላስ አካባቢ የሚገኘው ሴንቸሪ አዲስ ሪል እስቴት የተባለው ተቋም በህገወጥ መንገድ የውሃ ቆጣሪ በማንሳት ለባለስልጣኑ ይገባ የነበረውን ገቢ በማስቀረታቸው  እርምጃ እንደተወሰዳቸው በባለስልጣኑ የመገናኛ ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ አቶ አህመድ መሀመድ ገልጸዋል፡፡ ህገወጥ ድርጊቱን ፈጻሚዎቹ በቀን ሊጠቀሙ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በውሃ ፕሮጀክቶች ደካማ አፈጻጸም ያስመዘገቡ ኮንትራክተሮች እና አማካሪዎችን እንደማይታገስ ገለጸ

የአዲሰ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ከመንግስት ባለድርሻ አካላት፣ ኮንትራተሮች፣ አማካሪዎች እንዲሁም ከተለያዩ የሚመለከታቸው አካላት ጋር  በኢንተርኮንትኔታል ሆቴል ውይይት አካሄደ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ዘሪሁን አባተ በመድረኩ ላይ ላቅ ያለ ና ደካማ አፈጻጸም ያሰመዘገቡ ኮንትራክተሮች እና አማካሪዎችን  ለይተው አቅርበዋል ፡፡ የተለዩትም 52 የውሃ ፕሮጀክቶች የሚገነቡ ኮንትራክተሮችና አማካሪዎች...