የቃሊቲ ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ የማጣራት አቅሙ በቀን 40 ሺህ.ሜ ኪዩብ ማድረሱን የአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባስልጣን ገለጸ

ማጣሪያ ጣቢያው ሲመሰረት የነበረውን በቀን 7ሺ500 ሜ.ኩ የማጣራት አቅም ወደ 100ሺ ሜ.ኩ እንዲያድግ ተደርጎ ወደ ስራ የገባው ባሳለፍነው ሰኔ 30 /2010 ዓ.ም ነበር፡፡ ባለስልጣኑም በዚህ በጀት አመት ጣቢያው ሲመረቅ ከነበረው የማጣራ አቅም ወደ 25 ሺ ሜ.ኩ ለማሳግ እቅድ የያዘ ሲሆን በበጀት አመቱ አጋማሽ 40ሺ ሜ.ኩ ማድረስ ችሏል፡፡ይህም ትልቅ ውጤት ነው ያሉት የባስልጣኑ የፍሳሽ ደንበኞች ቅጥያ ንኡስ የስራ...