የንጹህ መጠጥ ውሃ ችግራችን በመፈታቱ በእጅጉ ተደስተና አሉ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ከተሞች የሚገኙ ነዋሪዎች ፡፡

የአዲስ አበባ ውሀ እና ፍሳሽ ባስልጣን ከ993ሺ ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባቸው የውሀ ፕሮጀክቶች ከ2900 በላይ አባወራች ተጠቃሚ አድርጓል፡፡ በለገዳዲ ለገጣፎ ከተማ አስተዳደር በበረህ ወረዳ ተገኝተን ያነጋገርናቸው  ወ/ሮ የሺ ዋቅጅራ   ከዚህ በፊት የምንጭ ውሃ ለመቅዳት  በጣም ረጅም ርቀት ከመጓዝ ባለፈ በለሊት የሚደረግ ጉዞ ሴት ልጆቻቸውን ለአስገድዶ መደፈር ያጋለጥ እንደነበር አንስተው ፤የቦኖው በአቅራቢያቸው...