የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን 29 ሺህ 220 ችግኞችን ተከለ

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን 29 ሺህ 220 ችግኞችን ተከለ

በባለስልጣኑ ይዞታ በሆኑት በለገዳዲ እና ድሬ ግድቦች ዙሪያ የተተከሉት ችግኞች የአፕል፣ የሀበሻ ፅድ፣ የፈረንጅ ፅድ እና የግራቪሊያ ዝርያ ያላቸው ናቸው፡፡ ከነዚህም ውስጥ 23,150 ችግኞች ፅድ እና ግራቪሊያ እንዲሁም 6 ሺህ 70 የሚሆኑት የአፕል ዝርያ ያላቸው ሲሆኑ ከአከባቢ ጥበቃ ባለስልጣን፣ ከባለስልጣኑ ችግኝ ማፍያ እና ከችግኝ አቅራቢ ተቋም በግዢ የተገኙ ናቸው፡፡ የተተከሉትን የአፕል ችግኞች ለማፅደቅ ባለስልጣኑ...