ባለስልጣኑ ከ4.7 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የፍሳሽ መስመር ክዳን (ማንሆል) ተሰርቋል፡፡

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን በ2012 በጀት ዓመት በከፍተኛ እና መለስተኛ የፍሳሽ መስመሮች ላይ የገጠማቸውን 472 የፍሳሽ መስመር ክዳን (ማንሆል) ተሰርቋል፡፡ ከተሰረቁት ማንሆሎች 321 የሚሆኑት የብረት ክዳኖች ሲሆኑ 151ዱ ደግሞ የኮንክሪት ክዳኖች ናቸው፡፡ እነዚህ ክዳኖች በገንዘብ ሲተመኑም 4 ሚሊዮን 794 ሺህ ብር በላይ የወጣባቸው ናቸው፡፡ በማንሆል ስርቆት ምክንያት ወደ ፍሳሽ መስመር በሚገቡ ጠጣር እና...

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን በመንፈቅ ዓመቱ ከውሃ ፍጆታ ክፍያ 633,142, 000 ብር በላይ ሰብስቧል፡፡

ባለስልጣኑ ገቢውን የሰበሰበው ዘመናዊ የውሃ ቢል ክፍያ ስርዓት በመዘርጋት እና በግማሽ አመት 704,000,000 ብር ለመሰብሰብ በማቀድ ነው ፡፡ እቅዱን ሙሉ ለሙሉ ለማሳካት ያልተቻለው ከፍተኛ ውሃ ተጠቃሚ የሆኑ ተቋማት እና ድርጅቶች በወቅቱ ባለመክፈታቸው ነው ፡፡ በቀጣይ የእቅዱን ያክል ለማከናወን በትኩረት የሚሰራ ሲሆን ውዝፋቸውን በማይከፍሉ ተቋማት ላይ ባለስልጣኑ አገልግሎት ለማቋረጥ እንደሚገደድም...

ባለስልጣኑ ከ4.7 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የፍሳሽ መስመር ክዳን (ማንሆል) ተሰርቋል፡፡

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን በ2012 በጀት ዓመት በከፍተኛ እና መለስተኛ የፍሳሽ መስመሮች ላይ የገጠማቸውን 472 የፍሳሽ መስመር ክዳን (ማንሆል) ተሰርቋል፡፡ ከተሰረቁት ማንሆሎች 321 የሚሆኑት የብረት ክዳኖች ሲሆኑ 151ዱ ደግሞ የኮንክሪት ክዳኖች ናቸው፡፡ እነዚህ ክዳኖች በገንዘብ ሲተመኑም 4 ሚሊዮን 794 ሺህ ብር በላይ የወጣባቸው ናቸው፡፡ በማንሆል ስርቆት ምክንያት ወደ ፍሳሽ መስመር በሚገቡ ጠጣር እና...

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን በሁሉም ቅ/ጽ ቤቶች ስር በሚገኙ 560 ሺህ ደንበኞች ላይ የዘመናዊ የቆጣሪ ንባብ ስርዓት ተግባራዊ አደረገ ፡፡

ባለስልጣኑ ከዚህ በፊት በዘመናዊ የቆጣሪ ንባብ ስርዓት አራዳ፣ ጉለሌ፣አዲስ ከተማ እና መገናኛ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተግባራዊ ማድረጉ ይታወሳል፡፡ የጥር ወር እና በያዝነው የካቲት ወር በቀሪ ሌሎች አራት የቅ/ጽ/ቤቶች ማለትም ጉርድ ሾላ ፣መካኒሳ ፣ንፋስ ስልክ እና አቃቂ ቅ/ጽ/ቤቶች ስር በሚገኙ ደንበኞች ላይ ተግባዊ ተደርጓል፡፡ በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶቹ ስር የሚገኙ ክፍለ ከተሞችን እና ወረዳዎችን ለመግለጽ ያክል፡- ጉርድ ሾላ...