የአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን ከደንበኞች ፎረም አባላት ጋር ዛሬ ተወያየ::

የአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን ከደንበኞች ፎረም አባላት ጋር ዛሬ ተወያየ::

ውይይቱም በውሃ ፣ ፍሳሽ እና ደንበኞች አገልግሎት ዘርፍ ስራዎች ላይ ያተኮረ ነው፡፡ ፎረሙን በንግግር የከፈቱት የባስልጣኑ ዋና ስራአስኪያጅ ኢ/ር ዘሪሁን አባተ ከህዝብ ክንፍ የተውጣጡ የፎረም አባላት በባለስልጣኑ የስራ እንቅስቃሴ ጠንካራ እና ደካማ ጎኖችን በመንቀስ ብሎም የመፍትሄ አካል በመሆን ትልቅ አስተዋጽኦ እያበረከቱ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ በቀጣይም በውሃ እና ፍሳሽ ዘርፍ ህብረተሰቡን የሚያረካ አገልግሎት ለመስጠት...
በአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን የንፋስ ስልክ ቅርንጫፍ ዛሬ ማእድ የማጋት መረሀ ግብር አደረጉ፡፡

በአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን የንፋስ ስልክ ቅርንጫፍ ዛሬ ማእድ የማጋት መረሀ ግብር አደረጉ፡፡

ቅርንጫፍ ድጋፍን ያደረገው ከሰራተኞቹ ጋር በየአመቱ የሚያካደውን አመታዊ ክብረበዓል በመተው በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ወረዳ ሰባት የእለት ገቢ ለሌላቸው 70 ሰዎች ነው ፡፡ ድጋፉም 350 ሊትር ዘይት፣ 350 ኪ.ግ መኮሮኒ እና 140 ኪ.ግ ፓስታ ነው፡፡ በማዕድ ማጋራት መረሀ ግብሩ ላይ የተገኙት የወረዳው ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አየለ ግርማ ባረጉት ንግግር ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ከመስጠት ባሻገር...