by | ታኅሣ 23, 2020 | ዜና
የአካባቢው ነዋሪዎችም መንገድ እንሰራለን በሚል የውሃ መስመሩን ሲበጣጥሱ እንዲያቆሙ ብንማጸናቸውም በቸልተኝነት መስመሩን በጣጥሰው ለከፋ የውሃ ችግር ዳርገውናል ብለዋል፡፡ በተለይም በዚህ ችግር ምክኒያት አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ ፣ሁለት እና አስራ ሶስት በተለምዶ ቴክኒክ እና ሞያ፣ ታፍ ኦይል ጀርባ፣አለም ባንክ ፣ አርሴማ፣ ብስራት ሰፈር ፣ ፕሮጀክት 12 ተብለው በሚጠሩ አካባቢዎች ከ25ሺኅ እስከ 30 ሺኅ...
by | ታኅሣ 23, 2020 | ዜና
ቋሚ ኮሚቴው በክ/ከተማ ደረጃ ያሉ የቋሚ ኮሚቴ አደረጃጀቶች ከተቋማቱ ጋር ያለውን ቅንጅታዊ አሰራር ላይ በማተኮር ነው በኢሊሊ ሆቴል ውይይቱን ያካሄደው ። በመድረኩ በቅንጅት ከመስራት አንጻር ያለ ችግር ተነስቶ ወይይት ተደርጓል ። ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን እና ቅርንጫፎቹ ተቀናጅቶ ከመስራት እና አፋጣኝ ምላሽ ከመስጠት አኳያ ያለው አሰራር የሚመሰገን ነው ያሉት ተሳታፊዎቹ ውሃ ፈረቃ መዛባት ጋር ተያይዞ ያለውን ችግር...

ከመጠጥ ውሃ ስርጭት መስመር ላይ በሚባክነው ውሃ ዙሪያ ግንዛቤ ለመፍጠር የአለም አቀፍ ውሃ ብክነት ቀን ዛሬ ህዳር 25 ቀን በመከበር ላይ ይገኛል፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ በቀን 346 ቢሊየን ሊትር ውሃ ከውሃ ማሰራጫ መስመሮች ላይ ይባክናል፡፡ ይህን ብክነት በ30% መቀነስ ቢቻል በምድራችን 800 ሚሊየን የሚሆኑ ሰዎችን ተጠቃሚ ማድረግ እንደሚቻል በዓለም አቀፍ ውሃ ማህበር የውሃ ብክነት ቡድን መረጃ ያመለክታል፡፡ የአዲስ...
by | ታኅሣ 23, 2020 | ዜና
በጉባኤው ላይ ከመልካም አስተዳደር እና አገልግሎት አሰጣጥ ጋር በተያያዘ ተቋሙ ላይ የሚታዩ ችግሮችን ለመቅረፍ የተወሰዱ እርምጃዎችን የተመለከተ የሩብ ዓመት ሪፖረት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡ በውሃ ስርጭት ፣ በዘመናዊ ፍሳሽ አወጋገድ እና በገቢ አሰባሰብ ዙሪያ የተሰሩ ስራዎች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል፡፡ በገቢ አሰባሰብ ላይ በርካታ ደንበኞች የመክፈል ባህል ዝቅተኛ በመሆኑ በቅስቀሳ ሲያልፍም እርምጃ በመውሰድ...
የቅርብ ጊዜ አስተያየቶች