ባለስልጣኑ በመጪው የክረምት ወቅት ከ20 ሺህ በላይ ችግኞችን ለመትከል አዘጋጅቷል፡፡

ባለስልጣኑ በመጪው የክረምት ወቅት ከ20 ሺህ በላይ ችግኞችን ለመትከል አዘጋጅቷል፡፡

ባለሥልጣኑ በውሃ መገኛ አካባቢዎችን የተፋሰስ ልማት ስራ በትኩረት እያከናወነ ይገኛል፡፡ በዚሁ መሰረት በመጪው የክረምት ወቅት ከ20 ሺህ በላይ የተለያዩ ችግኞች ለተከላ አዘጋጅቷል፡፡ በባለሥልጣኑ የተፋሰስ አስተዳደር እና ጥበቃ ዱቪዥን ሃላፊ አቶ ሙሉጌታ ታዬ 15 ማሕበራት ያሉት በሰው ሃይል እና በመሳሪያ የተደራጀ የችግኝ ጣቢያ በማቋቋም የሐበሻ እና የፈረንጅ ጽድ፣ ሸውሸዌ፣ ብራዚሊያ፣ እና ግራር የመሳሰሉ ችግኞች ለተከላ...