by admin | Aug 27, 2025 | Uncategorized @am, ዜና
አዲስ አበባ ውሃና ፍሰሽ ባለስልጣን የውሃ ምርትና ስርጭት ተግባራትን ለማቀላጠፍ እና የውሃ ተደራሽነትን ለማስፋት በከተማዋ የተለያዩ ቦታዎች ላይ ከ12.53 ኪ.ሜ በላይ የከፍተኛ መስመር ዝርጋታ ለማከናወንና በተጓዳኝ 0.25 ኪ.ሜ የመስመር ማዘዋወር ስራዎችን ለመስራት በእቅድ ይዞ ወደ ስራ ገብቷል፡፡ በተጨማሪው ከእነዚህ ከፍተኛ መስመር ዝርጋታዎች ጎን ለጎን የውሃ አገልግሎትን ይበልጥ ለህብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ...
by admin | Aug 27, 2025 | Uncategorized
አዲስ አበባ ውሃና ፍሰሽ ባለስልጣን የውሃ ምርትና ስርጭት ተግባራትን ለማቀላጠፍ እና የውሃ ተደራሽነትን ለማስፋት በከተማዋ የተለያዩ ቦታዎች ላይ ከ12.53 ኪ.ሜ በላይ የከፍተኛ መስመር ዝርጋታ ለማከናወንና በተጓዳኝ 0.25 ኪ.ሜ የመስመር ማዘዋወር ስራዎችን ለመስራት በእቅድ ይዞ ወደ ስራ ገብቷል፡፡ በተጨማሪው ከእነዚህ ከፍተኛ መስመር ዝርጋታዎች ጎን ለጎን የውሃ አገልግሎትን ይበልጥ ለህብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ...
by admin | Aug 14, 2025 | Uncategorized @am, ዜና
ባለስልጣኑ በበጀት ዓመቱ ለ25,553 አባወራዎች የፍሳሽ መስመር ቅጥያ በማከናወን ዘመናዊ የፍሳሽ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ አድርጓል፡፡ በበጀት ዓመቱ ለ22,874 አባወራዎች የፍሳሽ መስመር ለመቀጠል ታቅዶ ለ25,553 አባወራዎች ቅጥያ በማከናወን የፍሳሽ መስመር አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተደርጓል፡፡ በተያያዘም በበጀት ዓመቱ በቁጥር 125 የፍሳሽ መስመር ጥገና ለማከናወን በዕቅድ ተይዞ በቁጥር 1,619 (የዕቅዱን...
by admin | Aug 14, 2025 | Uncategorized
ባለስልጣኑ በበጀት ዓመቱ ለ25,553 አባወራዎች የፍሳሽ መስመር ቅጥያ በማከናወን ዘመናዊ የፍሳሽ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ አድርጓል፡፡ በበጀት ዓመቱ ለ22,874 አባወራዎች የፍሳሽ መስመር ለመቀጠል ታቅዶ ለ25,553 አባወራዎች ቅጥያ በማከናወን የፍሳሽ መስመር አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተደርጓል፡፡ በተያያዘም በበጀት ዓመቱ በቁጥር 125 የፍሳሽ መስመር ጥገና ለማከናወን በዕቅድ ተይዞ በቁጥር 1,619 (የዕቅዱን...
by admin | Aug 14, 2025 | News
ባለስልጣኑ በበጀት ዓመቱ ለ25,553 አባወራዎች የፍሳሽ መስመር ቅጥያ በማከናወን ዘመናዊ የፍሳሽ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ አድርጓል፡፡ በበጀት ዓመቱ ለ22,874 አባወራዎች የፍሳሽ መስመር ለመቀጠል ታቅዶ ለ25,553 አባወራዎች ቅጥያ በማከናወን የፍሳሽ መስመር አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተደርጓል፡፡ በተያያዘም በበጀት ዓመቱ በቁጥር 125 የፍሳሽ መስመር ጥገና ለማከናወን በዕቅድ ተይዞ በቁጥር 1,619 (የዕቅዱን...
Recent Comments