ባለስልጣኑ ባለፉት 9 ወራት 140.3 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ ውሃ አምርቶ አሰራጭቷል፡፡

ባለስልጣኑ ባለፉት 9 ወራት 140.3 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ ውሃ አምርቶ አሰራጭቷል፡፡

ባለስልጣኑ ከገፀ ምድር እና ከርሰ ምድር የውሃ መገኛዎች አለም አቀፍ ጥራቱን የጠበቀ 140.3 ሚሊዮን ሜ. ኪ ውሃ አምርቶ ማስራጨት መቻሉ ተገልጿል ። ከገጸ ምድር የውሃ መገኛዎች 55.75 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ እንዲሁም ከከርሰ ምድር የውሃ መገኛዎች 84.58 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ ውሃ በማምረት ለነዋሪዎች ተደራሽ ለማድረግ ተችሏል ፡፡ ይህም ከእቅዱ 85 % ያህል ሲሆን የእቅዱን ያክል ማሳካት ያልተቻለው በኤሌክትሮ ሜካኒካል...
ባለለስልጣኑ የሲቢሉ የውሃ ግድብ ፕሮጀክት ፋይናንስ እንዲያደርግ የአለም ባንክን ጠየቀ፡፡

ባለለስልጣኑ የሲቢሉ የውሃ ግድብ ፕሮጀክት ፋይናንስ እንዲያደርግ የአለም ባንክን ጠየቀ፡፡

በአለም ባንክ የውሃ ሲንየር ግሎባል ዳይሬክተር ሳሮጅ ኩማር ጃህ የተመራው ልኡክ ዛሬ የድሬ እና ለገዳዲ ግድብ ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ወቅት የሲቢሉ ግድብ ፕሮጀክት የፋይናንስ ጉዳይ እና በባንኩ የገንዘብ ድጋፍ የሚሰራውን የግድቡ ውሃ ማስተንፈሻ በሮች ጥገና ስራ ላይ ያተኮረ ውይይትም ተደርጓል፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ዘሪሁን አባተ የአለም ባንክ ግሩፕ ለባለስልጣኑ እያደረገ ያለውን ድጋፍ አድንቀው፤...
በዓለም ባንክ ግሩፕ የምስራቅ ፣መካከለኛ እና ደቡብ አፍሪካ ወተር ፕራክቲስ ማናጀር ሶማ ጎሽ ሙሊክ እና ልዑካቸው የባለስልጣኑን መሠረተ ልማቶች ጎበኙ።

በዓለም ባንክ ግሩፕ የምስራቅ ፣መካከለኛ እና ደቡብ አፍሪካ ወተር ፕራክቲስ ማናጀር ሶማ ጎሽ ሙሊክ እና ልዑካቸው የባለስልጣኑን መሠረተ ልማቶች ጎበኙ።

ማናጀሯ እና ልኡካቸው የለገዳዲ ግድብ ፣ በግድቦቹ ዙሪያ እየተሰሩ ያሉ የተፋሰስ ልማት ስራ ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጀክት እና ማሰልጠኛ ተቋምን ነው የጎበኙት ::ጉብኝቱም በዋናነት አለም ባንክ ድጋፍ የሚያደረትግባቸውን ፕሮጀክቶች ያሉበትን ሁኔታ ማጤን እና ተጨማሪ ድጋፍ ማድረግን ታሳቢ ያደረገ ነው፡፡በቅርቡም በዓለም ባንክ ድጋፍ የለገዳዲና ድሬ ግድብ እድሳትና ማሻሻያ ለማከናወን ከዊ ቢውልድ (ሳሊኒ) ከተባለ የጣሊያኑ...
ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የለገዳዲ ምእራፍ ሁለት የውሀ ፕሮጀክትን በዛሬው ዕለት በይፋ መርቀዋል።

ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የለገዳዲ ምእራፍ ሁለት የውሀ ፕሮጀክትን በዛሬው ዕለት በይፋ መርቀዋል።

ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በምርቃት ስነ ስርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር በዚህ ፈታኝ ሁኔታ ውስጥ አስጀምሮ ላስጨረሰን ፈጣሪ ምስጋና እናቀርባለን ብለዋል፡፡ዛሬ የተቀዳጀነው ድል ትርጉሙ ብዙ ነው ያሉት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች በአንድ በኩል በመጠጥ ውሃ ችግር ሲሰቃይ የነበረውን የአዲስ አበባ ነዋሪ ችግር የሚያቃልል በመሆኑ በሌላ በኩል ደግሞ ፕሮጀክቱ የሚለማበት አካባቢ ነዋሪዎችን የጋራ ተጠቃሚነታቸውን የሚያረጋግጥ መሆኑ...
የአዲስአበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የስፖርት ለሁሉም የእግር ኳስ  እና የመረብ ኳስ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ።

የአዲስአበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የስፖርት ለሁሉም የእግር ኳስ እና የመረብ ኳስ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ።

በአዲስአበባ የስፖርት ለሁሉም ኮሚቴ ለ12ኛ ጊዜ በከተማ ደረጃ ከጥር 22/2014 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ ስፖርቶች ውድድር ሲያካሂድ መቆየቱ ይታወሳል።በዚህም ውድድር ባለሥልጣን መ/ቤቱ በተሳተፈባቸው የመረብ ኳስ እና የእግር ኳስ ውድድሮች አሸናፊ በመሆን ዋንጫ አንስቷል።በዛሬው የመዝጊያ ውድድር የመጨረሻ ጨዋታውን ያደረገው የእግር ኳስ ቡድን የሸገር ብዙኃን ትራንስፖርትን 3ለ0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ነው ዋንጫውን ማንሳት...
የለገዳዲ ክፍል ሁለት የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ በዚህ በጀት ዓመት መጨረሻ ይጠናቀቃል፡፡

የለገዳዲ ክፍል ሁለት የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ በዚህ በጀት ዓመት መጨረሻ ይጠናቀቃል፡፡

የለገዳዲ ክፍል ሁለት የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ በዚህ በጀት ዓመት መጨረሻ ይጠናቀቃል፡፡የውሃ ፕሮጀክቱ በ4.2 ቢሊዮን ብር የመንግስት በጀት እየተሰራ ያለ ሲሆን ከ860ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው ፡፡ፕሮጀክቱ በቀን 86ሺኅ ሜትር ኪዩብ ውሃ መስጠት የሚችል ነው፡፡የውሃ ፕሮጀክቱ 16 ጥልቅ ጉድጓዶች፣ እያንዳንዳቸው ከ2000 እስከ 5000 ሜትር ኪዩብ ውሃ መያዝ አቅም ያላቸው 10 የውሃ...