የዋናው መ/ቤት ላቦራቶሪና የቃሊቲ ፍሳሽ ላቦራቶሪ እቃዎችና መሳሪያዎች ማሟላት ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    የዋናው መ/ቤት ላቦራቶሪና የቃሊቲ ፍሳሽ ላቦራቶሪ እቃዎችና መሳሪያዎች ማሟላት ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በዋናው መ/ቤትና በቃሊቲ፡፡ ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የውኃና ፍሳሽ ጥራትን መጠበቅ እና የግንባታ መሳሪያዎችን በመግዛት ለመሳሪያ ኪራይ የሚወጣውን ወጪ መቀነስ ነው፡፡ የኘሮጀክት አጠቃላይ ግብ፡-...

ለውኃ መስመር ዝርጋታ የሚያገለግሉ ቧንቧና መገጣጠሚያ ግዥ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    ለውኃ መስመር ዝርጋታ የሚያገለግሉ ቧንቧና መገጣጠሚያ ግዥ ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- በከተማው ውስጥ የተለያዩ አካባቢዎች እየተስፋፉ የሚገኙ ከመሆኑም በላይ አካባቢዎቹ የተቆራረጠ የውኃ አግልግሎት እያገኙ ይገኛሉ በመሆኑም ይህ የቧንቧና...

የኤለሌክትሮሜካኒካል መሳሪያዎች ጥገናና ብየዳ ወርክ ሾፕ ግንባታና መሳሪያዎች ማሟላት ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡የኤለሌክትሮሜካኒካል መሳሪያዎች ጥገናና ብየዳ ወርክ ሾፕ ግንባታና መሳሪያዎች ማሟላት ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ የአ.አ.ው.ፍ.ባ.ዋ.መ.ቤት ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡-ወቅቱን የጠበቃና ለሥራ ምቹ የሆነ የኤሌክትሮሜካኒካል መሳሪያዎች ጥገናና ብየዳ ፈጻሚ ሾፕ ግንባታ ማከናወን ግብ ፡-ወቅቱን...

የሲስተም ማኔጅመንት ጥናት ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    የሲስተም ማኔጅመንት ጥናት ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ያሉትን የውሃ አውታሮች በተቀናጀና ዘመናዊ በሆነ የመረጃ አሰባሰብ ዘዴ ለትውልድ በሚተላለፍ መልኩ እንዲቀመጡ ማድረግና የሚገነቡት አዳዲስ ግንባታዎች ቀድሞ በተዘረጋው መስመር...

የንጹህ መጠጥ ውሃ ስርጭት እና የፍሳሽ ማንሳት አገልግሎት ሽፋን መጠን (water & sewer Coverage) እንዲሁም የረዥም ጊዜ የውኃ እና ፍሳሽ ልማት Road Map ጥናት ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    የንጹህ መጠጥ ውሃ ስርጭት እና የፍሳሽ ማንሳት አገልግሎት ሽፋን መጠን (water & sewer Coverage) እንዲሁም የረዥም ጊዜ የውኃ እና ፍሳሽ ልማት Road Map ጥናት ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡-በአዲስ አበባ ከተማ ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የአዲስ አበባ ከተማን የመጠጥ ውሃ እና የፍሳሽ...

አማራጭ የውሃ አቅርቦት ምንጭ ጥናት ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡      አማራጭ የውሃ አቅርቦት ምንጭ ጥናት ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ የኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የአዲስ አበባ ከተማን የመጠጥ ውሃ ሽፋን ለማሳደግ የሚያስችሉ አማራጭ የውኃ አቅርቦት ምንጭ በማጥናት ለትግበራ ዝግጁ ማድረግ ነው፡፡ የኘሮጀክት አጠቃላይ ግብ፡- የከተማውን የወደፊት የውሃ...