ፕሮጀክቶች

ፕሮጀክቶች

%

Corporate Rebranding

%

Website Redesign

Day Turnaround

Amazing Result

የአቃቂ ቅ/ጽ/ቤት ግንባታ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    የአቃቂ ቅ/ጽ/ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ክ/ከተማ ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የአቃቂ ቅ/ጽ/ቤት ግንባታ በማከናወን በቅርበት የተቀላጠፈ አገልግሎት መስጠት፣ ግብ ፡- በአቃቂ አካባቢ የቅርንጫፍ ጽ/ቤት ግንባታ በማከናወን የመ/ቤቱን ተቋማዊ የማስፈጸም አቅም...

read more

የአራዳ ቅ/ጽ/ቤት ግንባታ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    የአራዳ ቅ/ጽ/ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክ/ከተማ ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የአራዳ ቅ/ጽ/ቤት ግንባታ በማከናወን በቅርበት የተቀላጠፈ አገልግሎት መስጠት፣ ግብ ፡- በአራዳ አካባቢ የቅርንጫፍ ጽ/ቤት ግንባታ በማከናወን የመ/ቤቱን ተቋማዊ የማስፈጸም አቅም...

read more

የንፋስ ስልክ ቅ/ጽ/ቤት ግንባታ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    የንፋስ ስልክ ቅ/ጽ/ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ን/ስልክ ክ/ከተማ ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የንፋስ ስልክ ቅ/ጽ/ቤት ግንባታ በማከናወን በቅርበት የተቀላጠፈ አገልግሎት መስጠት፣ ግብ ፡-   በንፋስ ስልክ አካባቢ የቅርንጫፍ ጽ/ቤት ግንባታ በማከናወን የመ/ቤቱን ተቋማዊ...

read more

የልደታ ቅ/ጽ/ቤት ግንባታ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    የልደታ ቅ/ጽ/ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክ/ከተማ ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የልደታ ቅ/ጽ/ቤት ግንባታ በማከናወን በቅርበት የተቀላጠፈ አገልግሎት መስጠት፣ ግብ ፡- በልደታ አካባቢ የቅርንጫፍ ጽ/ቤት ግንባታ በማከናወን የመ/ቤቱን ተቋማዊ የማስፈጸም አቅም...

read more

የተቋማት ግንባታ ቁ.2 ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    የተቋማት ግንባታ ቁ.2 ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ በመገናኛ እና በለገዳዲ አካባቢ ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የመገናኛ ቅ/ጽ/ቤት ግንባታ በማከናወን በቅርበት የተቀላጠፈ አገልግሎት መስጠት በለገዳዲ ማጣሪያ ጣቢያ የኦፕሬተሮች ማረፊያ ቤት በመገንባት የማጣሪያ ጣቢያውን ሥራ ማጠናከር፡፡ ግብ...

read more

የፍሳሽ ተሸከርካሪ ፍሊት ማኔጅመንት ፕሮጀክት

የፕሮጀክቱ ሥም፡ የፍሳሽ ተሸከርካሪ ፍሊት ማኔጅመንት ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል ፡ በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ፕሮጀክት ጽ/ቤት ፕሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ ፡ በፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያዎቻችን/በቃሊቲ፣በኮተቤ፣በገላን፣በሚኪሊ ላንድ፣በላፍቶ ኢንጀክሽን ፖይንት/ እና በቅብብሎሽ ጣቢያዎቻችን የስራው ጠቅላላ አላማ ፡ በአሁኑ ወቅት የሚታየውን የፍሳሽ የማሰባሰብ እንዲሁም የማጣራት ሂደታችን የሚገልፅ የመረጃ አያያዛችን...

read more

ለዝቅተኛ የህብረተሰብ ክፍል የውኃና ሳኒቴሽን አገልግሎት ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    ለዝቅተኛ የህብረተሰብ ክፍል የውኃና ሳኒቴሽን አገልግሎት ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ በተለያዩ ክ/ከተሞች ውስጥ ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የዚህ ፕሮጀክት ዋነኛ ዓላማ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች የውኃና ሳኒቴሽን አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረግ ነው፡፡ የኘሮጀክት አጠቃላይ ግብ፡-...

read more

የአዳዲስ ቅብብሎሽ ጣቢያ ግንባታና ነባር ጣቢያዎችን ማሻሻያ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡        የአዳዲስ ቅብብሎሽ ጣቢያ ግንባታና ነባር ጣቢያዎችን ማሻሻያ ፕሮጀክት፤ አስፈፃሚው አካል፡       የአዲስ አበባ ውሃና ፍሣሽ ባለስልጣን የውሃና ሳኒቴሽን ልማትና መልሶ ግንባታ ኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ : በአዲስ አበባ ከተማ፣ ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ የዚህ ፕሮጀክት ዋነኛ ዓላማ ከዚህ በፊት መኪኖች ከሴፕቲንክ ታንክ የሚያመጡትን ፍሳሽ ቃሊቲ ድረስ በማጓጓዝ የሚያደርጉትን...

read more

የቃሊቲ ፍሳሽ ተፋሰስ መለስተኛ ፍሳሽ መስመር ጥናትና ዝርጋታ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    የቃሊቲ ፍሳሽ ተፋሰስ መለስተኛ ፍሳሽ መስመር ጥናትና ዝርጋታ ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡-በቃሊቲ የፍሳሽ ተፋሰስ ውስጥ ለሚገኙ የዘመናዊ ፍሳሽ አገልግሎት ተጠቃሚ ያልሆኑ አካባቢዎች ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡-ዘመናዊ የፍሳሽ አገልግሎት ያልተዳረሰባቸውን ቤቶችና በአካባቢው የሚገኙ የህብረተሰብ ከፍሎችን...

read more

በኮንዶሚኒየም እና ሪል ስቴት አካባቢዎች ያልተማከለ የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያዎች ግንባታ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ስም፡- በኮንዶሚኒየም እና ሪል ስቴት አካባቢዎች ያልተማከለ የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያዎች ግንባታ ፕሮጀክት  አስፈጻሚው አካል በአዲስ አበባ ውሃና ፍሣሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ  ፡- በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ የተመረጡ ክ/ከተሞች ( የኮንደሚንየም ቤቶች ግንባታ የሚከናወንባቸው) እንዲሁም ሪል  ስቴት አካባቢዎች የኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ  ይህ ኘሮጀክት የተቀረፀበት ምክንያት...

read more

ያልተማከለ የፍሳሽ አገልግሎት ፕሮጀክት/ለኮዬ ፍቼ የኮንደሚኒየም አካባቢዎች ያልተማከለ ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ግንባታ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ስም፡- ያልተማከለ የፍሳሽ አገልግሎት ፕሮጀክት/ለኮዬ ፍቼ የኮንደሚኒየም አካባቢዎች ያልተማከለ ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ግንባታ ፕሮጀክት አስፈጻሚው አካል በአዲስ አበባ ውሃና ፍሣሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ  ፡- በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ የተመረጡ ክ/ከተሞች ( የኮንደሚንየም ቤቶች ግንባታ የሚከናወንባቸው) እንዲሁም ሌሎች ከቤቶች ልማት ኤጀንሲ ጋር በመነጋገር የሚወሰኑ ይሆናሉ፡፡...

read more

የአቃቂ ጨፌ ክፍል 2 ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ማስፋፊያ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    የአቃቂ ጨፌ ክፍል 2 ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ማስፋፊያ ፕሮጀክት   አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ፣ ቦሌ ቡልቡላ ቦሌ ሚካኤል ወዘተ… ሆኖ ዋና የፍሣሽ መስመሮቹ የሚገነቡ ወይም በመገንባት ላይ ያሉ በአካባቢው የሚገኙ የኮንዶሚኒየም ቤቶችን ያካትታል፡፡ ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡-...

read more

የደቡብ አቃቂ ማጣሪያ ጣቢያ ግንባታ እና ፈሳሽ መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡     የደቡብ አቃቂ ማጣሪያ ጣቢያ ግንባታ እና ፈሳሽ መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡-በአዲስ አበባ ከተማ በአቃቂ ተፋሰስ ውስጥ የሚገኙ ክፍለ ከተሞች የሚያጠቃልል ሲሆን የፍሳሽ መስመሮቹ ጥናትና ዲዛይን የሚያከናወነው እ.ኤ.አ. በ2002 በተጠናው የፍሳሽ ማስተርፕላን የሚያካትታቸውን ቦታዎች ታሣቢ...

read more

የምስራቅ ተፋሰስ የፍሳሽ ግንባታ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም”:- የምስራቅ ተፋሰስ የፍሳሽ ግንባታ ፕሮጀክት   የአስፈጻሚው አካል በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ፕሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ የአዲስ አበባ ከተማ ምስራቅ አዲስ አባ ክፍል የፕሮጀክቱ ጠቅላላ አላማ  የምስራቅ አዲስ አበባ አካባቢን የፍሣሽ አገልግሎት እንዲዳረስ ማድረግ የፕሮጀክቱ ግብ የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ኮምፖነንት 2 ስራ በማከናወን ወደ 500000 የሚጠጋ...

read more

የቃሊቲ ፍሳሽ ማጣሪያ የፍሳሽ መስመር ጥናት ግንባታ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    የቃሊቲ ፍሳሽ ማጣሪያ የፍሳሽ መስመር ጥናት ግንባታ ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡-በአዲስ አበባ ከተማ በቃሊቲ ተፋሰስ ውስጥ የሚገኙ ክፍለ ከተሞች የሚያጠቃልል ሲሆን የፍሳሽ መስመሮቹ ጥናትና ዲዛይን የሚያከናወነው በ 2002 እንደ እ.ኢ.አ  በተጠናው የፍሳሽ ማስተርፕላን የሚያካትታቸውን ቦታዎች ታሣቢ...

read more

የአቃቂ አካባቢ ፍሳሽ ማጣሪያና የፍሳሽ መስመር ጥናት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    የአቃቂ አካባቢ ፍሳሽ ማጣሪያና የፍሳሽ መስመር ጥናት   አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ፣ ቦሌ ቡልቡላ ቦሌ ሚካኤል ወዘተ… ሆኖ ዋና የፍሣሽ መስመሮቹ የሚገነቡ ወይም በመገንባት ላይ ያሉ በአካባቢው የሚገኙ የኮንዶሚኒየም ቤቶችን ያካትታል፡፡ ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- በአቃቂ...

read more

የግድቦች አካባቢ ተፋሰስ እንክብካቤ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    የግድቦች አካባቢ ተፋሰስ እንክብካቤ ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በለገዳዲ፣ ገፈርሳ እና ድሬ ግድቦች ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- ግድቦቹ ለታቀደላቸው የሥራ ዘመን ያህል የተሟላ አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ ማድረግ፡፡ የኘሮጀክት አጠቃላይ ግብ፡- በግድቦች አካባቢ የተፋሰስ እንክብካቤ ሥራዎች በማከናወን...

read more

የአ.አ. ከተማ የረዥም ጊዜ የውኃ አቅርቦት ፍላጎት ልማት ጥናት ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡      የአ.አ. ከተማ የረዥም ጊዜ የውኃ አቅርቦት ፍላጎት ልማት ጥናት ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- አዲስ አበባ እና አጎራባች የአዲስ አበባ አካባቢዎች ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡-የረዥም ጊዜ የውኃ መገኛ ምንጮችን በማጥናትና ለትግበራ ዝግጁ በማድረግ ለከተማዋ አስተማማኝ የሆነ የውኃ መገኛ ምንጭ እንዲኖር...

read more

የለገዳዲ ማጣሪያ ጣቢያ ማስፋፊያ ኘሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    የለገዳዲ ማጣሪያ ጣቢያ ማስፋፊያ ኘሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- ለገዳዲ ማጠሪያ ጣቢያ ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የገፀ ምድርን ውሃ ሀብት በመጠቀም የአ.አ ከተማን የመጠጥ ውሃ ሽፋን በማሳደግ ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ፣ የኘሮጀክት አጠቃላይ ግብ፡- የለገዳዲ ማጣሪያ ጣቢያ ፕሮጀክት እ.ኤ.አ. እስከ...

read more

የሦስተኛው መጠጥ ውሃ ክለሳ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    የሦስተኛው መጠጥ ውሃ ክለሳ ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ የኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የአዲስ አበባ ከተማን የመጠጥ ውሃ ሽፋን በማሳደግ ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ፣ የኘሮጀክት አጠቃላይ ግብ፡- ከዚህ በፊት ጥናቱ የተጠናቀቀው የሦስተኛው የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተግባራዊ የሚሆንበትን...

read more

የገርቢ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    የገርቢ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ የኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የአዲስ አበባ ከተማን የመጠጥ ውሃ ሽፋን በማሳደግ ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ፣ የኘሮጀክት አጠቃላይ ግብ፡- የሦስተኛው መጠጥ ውኃ አካል የሆነውን የገርቢ ግድብ ግንባታ እስከ 2012 በጀት ዓመት ድረስ...

read more

በተለያዩ የኮንዶሚኒየም ግንባታ በሚከናወንባቸው ቦታዎች የመለስተኛ ጉድጓዶች ቁፋሮ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    በተለያዩ የኮንዶሚኒየም ግንባታ በሚከናወንባቸው ቦታዎች የመለስተኛ ጉድጓዶች ቁፋሮ ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡-በአዲስ አበባ ኮንደሚኒየም አካቢዎች ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- ጉድጓዶቹን በመቆፈርና ወደ ሲስተም በማስገባት ተጨማሪ ውኃ ለከተማዋ ህብረተሰብ ማቅረብ ነው፡፡ የኘሮጀክት አጠቃላይ ግብ፡-በተለዩ...

read more

ሰበታ-ሆለታ-ሱልልታ ጥልቅ የጉድጓድ ውሃ ልማት ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    ሰበታ-ሆለታ-ሱልልታ ጥልቅ የጉድጓድ ውሃ ልማት ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡-የኦሮሚያ ከተሞች (ሰበታ አካባቢ) ነው ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የአዲስ አበባ ከተማን የመጠጥ ውሃ ሽፋን በማሳደግ ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ፣ የኘሮጀክት አጠቃላይ ግብ፡-አሁን ያለውን የከተማዋን የመጠጥ ውኃ ሽፋን በከፍተኛ...

read more

የአያት ዌልፊልድ ጥልቅ የጉድጓድ ውሃ ልማት ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    የአያት ዌልፊልድ ጥልቅ የጉድጓድ ውሃ ልማት ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡-በኦሮሚያ ከተሞች (አያት አካባቢ) ነው ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የአዲስ አበባ ከተማን የመጠጥ ውሃ ሽፋን በማሳደግ ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ፣ የኘሮጀክት አጠቃላይ ግብ፡-አሁን ያለውን የከተማዋን የመጠጥ ውኃ ሽፋን በከፍተኛ ደረጃ...

read more