የውሀ ፈረቃ

የአራዳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የውሃ ስርጭት ፕሮግራም

ተ.ቁ ክ/ከተማ ወረዳ ቀበሌ የአካባቢው ልዩ ስም የውሃ መገኛ አካባቢው ውሃ የሚያገኝበት ቀን እና ስአት
ቀን ስአት
1 አራዳ 1 11 ማዘጋጃ ቤት፤አሮጌው ፖስታቤት፤ቶሞካ፤ቤተ ሩፋኤል፤ከሊፋ ህንፃ፤አትክልት ተራ፤ ዋናው መስሪያቤት አሮጌው 7 ቀን 12
2 አራዳ 1 12 እቴጌ ጣይቱ ሆቴል፤ ብሄራዊ ሎተሪ፤መብራት ሀይል፤መሃሙድ፤ባንኮ ድሮማ 7 ቀን 12
3 አራዳ 1 14 ካቴድራልት/ቤት፤ተክለሀይማኖት፤ሆስፒታል፤ሱማሌ ተራ ጃልሜዳ 7 ቀን 24
4 አራዳ 10 9 አገርፍቅር ቲያትር፤እሳት አደጋ፤ዶሮ ማነቅያ:እትዮፍ ጃልሜዳ ፓምፕ 7 ቀን 12
5 አራዳ 10 10 ተአንጎ ሙዚቃ፤ ዋናው መስሪያቤት አሮጌው 7 ቀን 12
6 አራዳ 10 13 የካቲት 66 ት/ቤት፤ኢንዲያን እስኩል 7 ቀን 24
7 አራዳ 1 15 ሜጋ ቴያትር፤እስታስቲክ ቢሮ፤ኤንሪኮ ኬክ ቤት፤አንበሳ መድሃኒት፤ጋንዲ ባንክ፡3ፈ ጃልሜዳ 7 ቀን 12
8 አራዳ 1 16 ንግድ ማተሚያ ቤት፤ጆንኤፍ ኬኔዲ ት/ቤት ጃልሜዳ 7 ቀን 24
9 አራዳ 1 17 ጥቁር አንበሳ ት/ቤት፤ሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት፤መንገዶች ጋራዥ፤አዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ፤ከተማ ልማት ኮሌጅ ጃልሜዳ 7 ቀን 12
10 አራዳ 9 7 ቅድሰተማሪያም፤ጆሊባር፤ፕሬስ፤ ተፈሪ መኮነን/ጃልሜዳ 7 ቀን 24
11 አራዳ 9 13 ቱሪሰተረ ሆቴል፤ፓርላማ፤ስላሴ ት/ቤት፤ግንፍሌ ድልድይ ተፈሪ መኮነን/ጃልሜዳ 7 ቀን 24
12 አራዳ 8 14 ግንፍሌ ድልድይ፤አዋሬ ገበያ፤ፍሳሽቅብብሎሽ ጣቢያ ተፈሪ መኮነን/ጃልሜዳ 7 ቀን 24
13 አራዳ 8 17 በርጌግስ ክልኒክ፤አሮጌ ቄራ ድልድይ፤ቤተመንግሰት ጋራጅ ጀርባ ተፈሪ መኮነን/ጃልሜዳ 7 ቀን 24
14 አራዳ 8 18 ኮንግረስ ሆል፤ጥይት ቤት፤ባህታ፤ኪዳነ ምህረት፤ ታላቁ ቤተመንግስት፤አዋሬ ተፈሪ መኮነን/ጃልሜዳ 4ቀን 24
15  ቂርቆስ 7 21 ዋናው ፖስታ ቤት ጃርባ ተፈሪ መኮነን/ጃልሜዳ 7 ቀን 24
16  ቂርቆስ 7 24 ዘውዲቱ ሆስፕታል፤ፍል ውሃ፤ሸራተን ተፈሪ መኮነን/ጃልሜዳ 7 ቀን 24
ተ.ቁ ክ/ከተማ ወረዳ ቀበሌ የአካባቢው ልዩ ስም የውሃ መገኛ አካባቢው ውሃ የሚያገኝበት ቀን እና ስአት
ቀን ስአት
17  ቂርቆስ 7 25 ፊንፊኔ ሆቴል፤ቢሄራዊ ቤተመንግስት፤ውጭ ጉዳይ፤ ተፈሪ መኮነን/ጃልሜዳ 7 ቀን 24
18 የካ 6 19 አዋሬ ገበያ፤ ሽፈራው ዘይት ቤት፤አርከበ ቤት ጃልሜዳ 7 ቀን 24
19 የካ 6 20 ጀርመን ት/ቤት፤እንሳሮ ሆቴል፤አብነ ጎርጎሪዮስ ት/ቤት ተርሚናል 7 ቀን 24
20 የካ 6 23 ፈረስ ቤት፤ 23 ቀበሌ መዝነኛ ኡራኤል ፓምፕ 7 ቀን 24
21  ቂርቆስ 8 26 ሂልተን ሆቴል፤ዘመን ባንክ፤መናህሪያ ፊት ለፊት፤ጠማማ ፎቅ ኡራኤል ፓምፕ 7 ቀን 24
22  ቂርቆስ 8 27 ስድሰተኛ ፖሊስ ጠቢያ፤መናህሪያ ሆቴል፤ልቤፋና ት/ምህርት ቤት ኡራኤል ፓምፕ 7 ቀን 24
23 የካ 6 28 kà SekM&•aÍ=Á” ƒ/u?ƒ&¨[Ç 6 ê/u?ƒ&እንደራሴ ሆቴል ፊትለፊት ኡራኤል ፓምፕ 7 ቀን 12
24 የካ 6 29 አድዋ አደባባይ፤አድዋ ኮንድምንየም፤አሊሚራ መኖርያ፤ብርሃን ጉዞ ት/ቤት፤ቀበና ኡራኤል ፓምፕ 7 ቀን 24
25  ቂርቆስ 8 30 ኢሲኤ፤ኮንትኔንታል ሆቴል፤ጂቲ ዜድ፤ንግሰት ታወር፤አዲስ ቁጠባ ባንክ ኡራኤል ፓምፕ 7 ቀን 24
26  ቂርቆስ 8 31 ዮርዳኖስ ሆቴል፤በግ ተራ፤ሀረር ሆቴል፤ሃይል አለም ህንጻ ኡራኤል ፓምፕ 7 ቀን 24
27  ቂርቆስ 8 33 አጎዛ ገበያ፤እንደራሲ ሆቴል፤አዲሰ ሆቴል፤ፍጹም ሆቴል ኡራኤል ፓምፕ 7 ቀን 24
28 ልደታ 5 30 ሞሃ ለስላሳ ፋብሪካ አካባቢ ፤ጭድ ተራ ጃልሜዳ  2 ቀን 12
29 ልደታ 6 31 ሞሀ ፊትለፊት፤ተክለሀይማኖት ቤተክርስትያን ጃልሜዳ  2 ቀን 12
30 ልደታ 7 32 ንግድ ባንክ፤ጋራድ ህንጻ፤ሻንጣ ተራ ጃልሜዳ 3 12
31 ልደታ 7 33 አሰብ ሆቴል፤ደቀማሃሪ ኮንደሚኒየም፤ዘራአይ ደረስ ት/ቤት ጃልሜዳ 3 ቀን 12
32 ልደታ 7 34 ኤክስትሪም ሆቴል ፤ጎላሚካኤል ፤ጎላ  ፓርክ ጃልሜዳ 7 ቀን 24
33 ልደታ 5 41 ሞሃ ጀርባ ጃልሜዳ  2 ቀን 12
34 ልደታ 5 42 ቃአና ዳቦ ፈትለፈት ፤ ስእንዴይ ማአርኬት ዝቅ ብሎ ጃልሜዳ  2ቀን 12
35 ልደታ 5 43 ቀበለ 43 ወጣት ማእከል ፤ ቃአና ዳቦ አቃቂ ጉድጓድ  4ቀን 12
36 ልደታ 6 44 ጠማማ ፎቅ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታአል ጀርባ ጃልሜዳ 7 ቀን 12
37 ልደታ 8 45 ሚግሬሽን፤ጎርደሜ ወንዝ ጃልሜዳ 3 ቀን 12
38 ልደታ 9 47 አምስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ጃልሜዳ 3 ቀን 12
39 ልደታ 9 51 አምስተኛ ፖሊስ ጣቢያ፤ተግባረእድ ዲ አፍሪክ ሆቴል፤ት/ት መገናኛ ዘዴዎች ድርጅት ጃልሜዳ 4 ቀን 12
40 ልደታ 8 52 ዋቢሸበሌ ሆቴል፤ዲ አፍሪክ ሆቴል ጀእርባ፤ ጃልሜዳ 7 ቀን 24
41 ልደታ 8 53 አምባሳደር ፤ዋ/ፖስታ ቤት ፤ጥቁርአንበሳ ሆ/ል፤ጎማቁጠባ ጃልሜዳ 7 ቀን 24
ተ.ቁ ክ/ከተማ ወረዳ ቀበሌ የአካባቢው ልዩ ስም የውሃ መገኛ አካባቢው ውሃ የሚያገኝበት ቀን እና ስአት
ቀን ስአት
42 ልደታ 3 26 አብነት ክሊኒክ ቁጥር 1 ፤ንግስት ጊላ ሜዳ፤ቀእበሌ 26 ጽ/ቤት አቃቂ ጉድጓድ  3 ቀን 18
43 ልደታ 4 27 ጀንሀንሰን፤ፈረሰኛ ፖሊስ፤አብነት ሆቴል፤አብነት አደባባይ አቃቂ ጉድጓድ  4 ቀን 18
44 ልደታ 4 28 ወወክማ፤ቃለሕይወት ቤ/ን ፊትለፊት አቃቂ ጉድጓድ  4 ቀን 18
45 ልደታ 4 29 ሞላማሩ ፊትለፊት፤ቃለህይወት ቤ/ን አቃቂ ጉድጓድ  4 ቀን 18
46 ልደታ 3 35 ወንድማማቾች ሆ/ል፤ከፍተኛ 4 ት/ቤ፤ኮካኮላ ፋብሪካ አቃቂ ጉድጓድ  3ቀን 18
47 ልደታ 3 36 ከፍተኛ 4 ት/ቤት ፊትለፊት፤ኮካ አደባባይ፤አብነት አደባባይ አቃቂ ጉድጓድ  4 ቀን 18
48 ልደታ 4 37 ህንጻ ኮሌጅ፤ከፍተኛው ፍርድቤት፤አንበሳ ጫማ ፤ አቃቂ ጉድጓድ  4 ቀን 18
49 ልደታ 4 38 አብዲሳ አጋ ት/ት፤ባልቻ አባነብሶ ት/ቤት ፊትለፊት አቃቂ ጉድጓድ 4 ቀን 18
50 ልደታ 9 39 ልደታ ኮንደምኒየም 1-14 አቃቂ ጉድጓድ  4ቀን 18
51 ልደታ 9 39 ልደታ ኮንደምኒየም ከ በሎክ 15-56 አቃቂ ጉድጓድ  4ቀን 18
52 ልደታ 4 40 ልደታ ኮንደምኒየም ፊትለፊት ፤በግተራ አቃቂ ጉድጓድ  4 ቀን 18
53 ልደታ 4 43 43 ቀበሌ ጅምናዘየም እሰከ ቃና ዳቦቤት አካባቢ አቃቂ ጉድጓድ  4 ቀን 18
54 ልደታ 9 50 ፖሊስ ሆ/ል፤ባልቻ ሆ/ል፤መሀንዲስ ኮንደሚኒየም፤በግተራ አቃቂ ጉድጓድ 4 ቀን 18
55  አዲሰ ከተማ 8 5 አመዴ ገቤያ፤ሰባተኛ፤አውቶቡስ ተራ ገፈርሳ በሳንምት 3 ቀን 18
56  አዲሰ ከተማ 8 6 ገበያ አዳራሽ ፤አንዋር መኣስጊድ፤አዲስ ሆ/ል፤4 ፓሊስ ጣቢያ፤ሸዋ ዳቦ ገፈርሳ 7 ቀን 24
57  አዲሰ ከተማ 1 7 አሜሪካን ግቢ፤በላይ ተክሉ ኬክ ቤት፤አንዋር መስጊድ ፊትለፊት ገፈርሳ 7 ቀን 24
58  አዲሰ ከተማ 8 12 ሸንኮራ በረንዳ፤አገርውስጥ ገቢ፤ጠረጴዛ ተራ ገፈርሳ 7 ቀን 24
59  አዲሰ ከተማ 2 15 ሻውልደማ ት/ቤት ፊትለፊት አቃቂ ጉድጓድ 3 ቀን 18
60  አዲሰ ከተማ 2 16 ሰባተኛ ጥሩ መእድሀኒት ቤት፤ጭላሎ ሆቴል በስተጀርባ አቃቂ ጉድጓድ 4 ቀን 18
61  አዲሰ ከተማ 1 17 መርካቶ ባንክ፤ሸማተራ ገፈርሳ 7 ቀን 24
62  አዲሰ ከተማ 1 18  ምእራብ ሆቴል ጀርባ፤ሸክላ ተራ፤ድል በትግል አዳራሽ ገፈርሳ 7 ቀን 24
ተ.ቁ ክ/ከተማ ወረዳ ቀበሌ የአካባቢው ልዩ ስም የውሃ መገኛ አካባቢው ውሃ የሚያገኝበት ቀን እና ስአት
ቀን ስአት
63  አዲሰ ከተማ 1 19 ጣና ገበያ፤ራስ ቲያትር፤ሲዳሞ ተራ፤ለይላ ህንፃ ገፈርሳ 7ቀን 24
64  አዲሰ ከተማ 2 21 ፈለገ ህይወት ት/ቤት፤ጉልላት ግንብ፤ብሌን ሆቴል ፊትለፊት አቃቂ ጉድጓድ  3 ቀን 18
65  አዲሰ ከተማ 1 22 ሸማ  ተራ ፊትለፊት፤ምናለሽ ተራ ገፈርሳ 7 ቀን 24
66  አዲሰ ከተማ 1 23 ብሌን ሆቴል፤ሞላማሩ፤ቆርቆሮ ተራ ገፈርሳ 7 ቀን 24
67  አዲሰ ከተማ 4 1 አማኑኤል እሳት አደጋ፤እህል በረንዳ፤ሻንቅላ ወንዝ ኮንደሚኒየም ገፈርሳ 7 ቀን 24
68  አዲሰ ከተማ 8 2 መሳለሚያ፤እህል በረንዳ ፊትለፊት፤የካቲት 23 ት/ቤት ገፈርሳ 7 ቀን 24
70  አዲሰ ከተማ 8 4 አየለ ሆቴል፤አውቶቡስ ተራ ፊትለፊት፤ ገፈርሳ 7 ቀን 24
71  አዲሰ ከተማ 4 8 አማኑኤል ቤ/ያን፤አማኑኤል ሆ/ል በስተጀርባ ገፈርሳ 7 ቀን 24
72  አዲሰ ከተማ 8 9 አማኑኤል ቤ/ያን፤አማኑኤል ሆ/ል ፊትለፊት ገፈርሳ 7 ቀን 24
73  አዲሰ ከተማ 8 10 ሻውልደማ ት/ቤት፤10 ቀበሌ ጤናጣቢያ ገፈርሳ 7 ቀን 24
74  አዲሰ ከተማ 8 11 ሻውልደማ ት/ቤት ጀርባ፤ወሎ ፈረስ ጋራዥ፤  አዲሱ ካሳገብሬ ማጠራቀሚያ ገፈርሳ 7 ቀን 24
75  አዲሰ ከተማ 3 13 ፀሃይ ግባት ኮንደሚኒየም፤አማኑኤል ኮንደሚኒየም፤ሸማኔዎች ድርጅት፤ብርሀንናሰላም ት/ቤት፤ወጣት ማእከል አቃቂ ጉድጓድ 7 ቀን 12
76  አዲሰ ከተማ 3 14 ፀሃይ ግባት ት/ቤት፤ድላችን ኮንደሚኒየም፤ዘውዴ ቢራቱ መኖሪያ አቃቂ ጉድጓድ 3 ቀን 18
77  አዲሰ ከተማ 3 24 ቀበሌ 24 መዝናኛ፤አለሙ ወለቦ መጋዘን፤ዘውዴ ቢራቱ መኖሪያ ፊትለፊት አቃቂ ጉድጓድ 7 ቀን 12
78  አዲሰ ከተማ 3 25 ቀበሌ 25 መዝናኛ ፊትለፊት አቃቂ ጉድጓድ 7 ቀን 12

ሳምንታዊ የዉሃ ስርጭት ሪፖርት

.

/ከተማ

ወረዳ

የአከባቢዉ ልዩ ስም

የዉሃ መገኛ

አከባቢዉ ዉሃ የሚያገኝበት ቀንና ሰዓት

አካባቢዉ በሳምንቱ በፈረቃዉ መሠረት ዉሃ ሰለማግኘቱ

በፈረቃዉ ካላገኘ (ምክንያት )

የተወሰደዉ መፍትሄ

የአከባቢዉ ሲኒየር ቴክኒሸያን

ቀን

ሰዓት

ሰም

ሰልክ ቁጥር

1

አቃቂ ቃሊቲ

1

 ቅርንጫፍ  /ቤት  አከባቢ

ከመድሀኔዓለም

7

12 ሰዓት

አግኝቷል

/ጻዲቅ ተሰማ

911198996

2

1

ዓለም ባንክ

GW1 ተመላሽ

12 ሰዓት

አግኝቷል

3

1

ፋንታ

ከፋንታ ምንጭ

12 ሰዓት

አግኝቷል

4

1

ጥሩነሽ ቤጅንግ

GW1 ተመላሽ

12 ሰዓት

አግኝቷል

5

1

አቢሶሎም ሳይት

12 ሰዓት

አግኝቷል

6

1

መስጊድ አካባቢ

ከኮዬ

12 ሰዓት

አግኝቷል

8

1

ፌሮ ሰፈር

GW1 ተመላሽ

12 ሰዓት

አግኝቷል

9

2

old ሲቲ

12 ሰዓት

አግኝቷል

10

2

አቃቂ ቴሌ

12 ሰዓት

አግኝቷል

11

2

አቃቂ ከተማ

12 ሰዓት

አግኝቷል

12

2

አቃቂ ቆርቆሮ ፋብሪካ

12 ሰዓት

አግኝቷል

13

2

ቱሉ አቦ ቦኖ

 ከኮዬ

12 ሰዓት

አግኝቷል

15

2

 700 ማህበራት  በላይ(ቶታል)

GW1 ተመላሽ

12 ሰዓት

አግኝቷል

16

2

 700 ማህበራት ቶታል ጀርባ

1 ቀን

8 ሰዓት

አግኝቷል

17

2

 ደበበ ቤት አካባቢ

E-P-3

4ቀን 1

8 ሰዓት

አግኝቷል

/ጻዲቅ ተሰማ

911198996

18

2

 ኬላ አካባቢ

GW1 ተመላሽ

4ቀን 1

8 ሰዓት

አግኝቷል

በውሃ እጥረት

አስከ አሁን እየሰራን ነው

19

2

ቱክኒክና ሙያ /ቤት

4ቀን 1

8 ሰዓት

አግኝቷል

20

2

.. ዩኒቨርስቲ አቃቂ ካንፓስ(unisa)

7

12 ሰዓት

አግኝቷል

21

2

 የአለም ባንክ በታች

4ቀን 1

8 ሰዓት

አግኝቷል

22

3

አቃቂ ገበያ አካባቢ

7

12 ሰዓት

አግኝቷል

23

3

አቃቂ ንግድ ባንክ

12 ሰዓት

አግኝቷል

24

3

አቃቂ 03 መስጊግ

 ከፋንታ ምንጭ

12 ሰዓት

አግኝቷል

25

3

  መጋላ ሰፈር

 ከፋንታ ምንጭ ከመድሃኔአለም

12 ሰዓት

አግኝቷል

26

3

 አቃቂ ቄራ

12 ሰዓት

አግኝቷል

27

4

ገላን ኮንዶሚንየም ቁጥር 1 እና  2

ከኒው ሲቲ ወደ GW-1 400mm 150mm በተሰራው ኮኔክሽን

ማክሰኖ  እሮብ ቅዳሜ

8 ሰዓት

አግኝቷል

28

4

ገላን ኮንዶሚንየም ቁጥር 3 ኮንዶሚንየም

ማክሰኖ  እሮብ ቅዳሜ

8 ሰዓት

አግኝቷል

አለማየሁ ቶላ

910886136

29

4

ሳሎ የቤቶች ኤጀንሲ ቤቶች

 GW2 800mm ገቢ 150mm ኮኔክሽን

8 ሰዓት

አግኝቷል

30

4

ሳሎ ቤተክርስትያን አካባቢ

ማክሰኞና ሀሙስ

8 ሰዓት

አግኝቷል

31

4

ሳሎ ቤተክርስትያን ዳገቱ ላይ

7

24ሰዓት

አግኝቷል

32

4

የድሮ 09 አካባቢ ወደ ቀርሳ መሄጃ

 GW1 (Gravity) ተመላሽ  እና ከቱሉ ዲምቱ ማጠራቀሚያ

7

24ሰዓት

አግኝቷል

33

5

ወርቁ ሰፈር  ማሰልጠኛ ጀርባ

GW2(Gravity) ተመላሽ

24 ሰዓት

አግኝቷል

ታሪኩ ሻውል

913030253

34

5

ውሃ ስራዎች

24ሰዓት

በከፊል

በመስመር ችግር

ተፈልጎ ተሰርተዋል

35

5

አቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ የድሮ

24 ሰዓት

አግኝቷል

ታሪኩ ሻውል

913030253

36

5

ማረሚያ ቤት ጀርባ  ወደ ማርያም መሄጃ

24 ሰዓት

አግኝቷል

37

5

ድጋፌ ሰፈር

24 ሰዓት

አግኝቷል

በፓምፕ መቆራረጥ

38

7

እዱስትሪ መንደር

 GW2 800mm ገቢ 150mm ኮኔክሽን

7

24 ሰዓት

አግኝቷል

39

7

ቸራሊያ ኮንዶሚንየም

7

24ሰዓት

አግኝቷል

40

7

ሰርቲ  ቦኖ ፉሪ ትምህርት ቤት አካባቢ

24ሰዓት

አግኝቷል

41

7

ቃሊቲ ማረሚያ ቤት

GW2 (Gravity) ተመላሽ

24 ሰዓት

አግኝቷል

42

7

ክራዉን ሆቴልቃሊቲ ፍሳሽ አካባቢ

 GW2 800mm ገቢ 150mm ኮኔክሽን

7

24ሰዓት

በከፊል

በውሃ እጥረት

43

7

ቸራሊያ ፊት ለፊት

 GW2 800mm ገቢ 150mm ኮኔክሽን

7

24ሰዓት

አግኝቷል

ታሪኩ ሻውል

913030253

44

7

ቃሊቲ ጤና ጣብያ

24ሰዓት

አግኝቷል

45

7

ቸራሊያ ፊትለፊት ገብቶ ባቡር ጣብያ

24 ሰዓት

አግኝቷል

46

7

ወረዳ 7 ጀርባ

24ሰዓት

አግኝቷል

47

7

 (40/60 ኮንዶሚንየም  ሳይት)

24 ሰዓት

አግኝቷል

48

7

ከዴልታ በላይ

24 ሰዓት

አግኝቷል

49

7

ቃሊቲ ገብርኤል

 ከቃሊቲ ጉድጓድ እና GW2 ተመላሽ

24 ሰዓት

አግኝቷል

50

7

አረብ ሰፈር

7

24 ሰዓት

አግኝቷል

52

7

ፍሳሽ ጀርባ ጨሪ ሰፈር

 GW2 800mm ገቢ 150mm ኮኔክሽን

7

24 ሰዓት

አግኝቷል

57

8

ቶታል ኮንዶሚንየም

GW2 ተመላሽ

7

24ሰዓት

አግኝቷል

አለማየሁ ቶላ

910886136

58

8

ቃሊቶ ቶታል አካባቢ

 GW2 (Gravity) ተመላሽ

24ሰዓት

አግኝቷል

59

8

ሰርጢ ማርያም ቁጥር 1

 GW1 በፓንፕ

ሰኞ እና ሀሙስ

8 ሰዓት

አግኝቷል

60

8

ሰርጢ ማርያም ቁጥር  2

 GW2 (Gravity) ተመላሽ

ሰኞ እና ሀሙስ

8 ሰዓት

አግኝቷል

61

8

መኮድ አካባቢ

 GW1 በፓንፕ

እሁድ እና እሮብ

8 ሰዓት

አግኝቷል

62

8

 ደራርቱ

7

12 ሰዓት

በከፊል

በውሃ እጥረት

ድጋሜ ሽፍት በመስራት

63

9

ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ቂሊንጦ  ዩኒቨርስቲ

 ከኮዬ ማጠራቀሚያ እና ከአቃቂ 1ጉድጓድ

7

12 ሰዓት

አግኝቷል

/ጻዲቅ ተሰማ

911199896

64

9

ቱሉ ዲምቱ ኮንዶምንየም ፕሮጀክት 11(ብሎክ 32-70100-126132-153))አካባቢ

 ከኮዬ ማጠራቀሚያ ፋንታ ጉድጓዶች

2ቀን/ሳምንት

12 ሰዓት

አግኝቷል

65

9

ቱሉ ዲምቱ ኮንዶምንየም ፕሮጀክት 11(ብሎክ 01-3171-99127-131)አካባቢ

 ከኮዬ ማጠራቀሚያ ፋንታ ጉድጓዶች

አግኝቷል

66

9

ቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚንየም ፕሮጀክት 12(154-211)    (294-305)(331-335)

 ከኮዬ ማጠራቀሚያ ፋንታ ጉድጓዶች

አግኝቷል

67

9

ቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚንየም ፕሮጀክት 12 (212-295)   (306-330)

 ከኮዬ ማጠራቀሚያ ፋንታ ጉድጓዶች

አግኝቷል

በአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን
የመገናኛ  ቅርንጫፍ  ጽ/ቤት
 የውኃ  ፈረቃ  ፕሮግራም
ተ.ቁ ክፍለ ከተማ ወረዳ ል¤ ቦታዉ ውሃ የሚያገኙበት ቀን
1 ቦሌ 2 ሶማሌ ኢምባሲ ፊት ለፊት
እና አጠገብ
24 ሰአት
2 ቦሌ 2 ባማኮ ኮንስትራክሽ
ፊት ለፊት
12 ሰአት
3 ቦሌ 2 ትዘዝ ሆቴል አካባቢ ብረታብረት
አየር አምባ ት/ቤት
ሩዋንዳ ኢምባሲ ጀርባ
24 ሰአት
የጉለሌ ቅርንጫፍ የፈረቃ ፕሮግራም
በቀድሞ በአዲሱ ልዩ በታ ውሃ የሚጋኙበት ቀን የውሃ መገኛ ቦታ
ወረዳ ቀበሌ ክ/ከተማ ወረዳ
1 11 01,19 ጉለሌ 1እና3 አምሀ ደስታ ት/ቤት በስተጀርባ ታቦት ማደሪያው በታች ሰኞ/በሳምንት አንድ ቀን  R1 ግራቪቲ
2 01,23 1፣6  አሰሜ ድልድይ ከፍ ብሎ ቀበሌ 23 መዝናኛ በታች መቀጠያ ጉድጋድ መዳረሻ  ማክሰኞ/በሳምንት አንድ ቀን
3 1፣23 በከፊል 1፣6 ቼር ሆም አፀደ ሕፃናት ወረዳ 6 አካባቢ በቀድሞ ቀበሌ 01 አካባቢ ጤና ጣቢያ ቀበሌ23 ወጣት ማዕከል እሮቡ/በሳምንት አንድ ቀን   R1 ግራቪቲ
4 01,02,03 1   በቀድሞ ቀበሌ ዐ3 በሙሉ እና 02፣04 እስከ ኪዳነምህረት ጸበሉ ድረስ ሀሙስ/በሳምንት አንድ ቀን
5 5 2 ወለጋ ሠፈር ኪዳነምህረት መሄጃ 1ኛው ድልድይ ድረስ ቀኝ ቀኙን ዓርብ/በሳምንት አንድ ቀን R1 ግራቪቲ
6 4 1 ወይራ ሰፈር አካባቢ ቅዳሜ/በሳምንት አንድ ቀን
7 4 ወጣት ማዕከል አካባቢ
8 1 1 ሻማ ሠፈር ሰኞ /በሳምንት አንድ ቀን
9 ዐ1,02,23 በከፊል 1  ዐ2 ህብረት ሱቅ አካባቢ ማክሰኞ/በሳምንት አንድ ቀን
10 ዐ2,04, 1፣2 ኪዳነምህረት መንገድ ግራ ቀኝ እስከ ኪዳነምህረት ድረስ ዕሮብ/በሳምንት አንድ ቀን ሽሮሜዳ R2  ግራቪቲ
11 ከማንሆሉ በላይ እስከ ቄጠመ መሸጫ ዓርብ/በሳምንት አንድ ቀን  R2  ግራቪቲ
12  አዲሱ ዘመን ት/ቤት አካባቢ ቅዳሜ/በሳምንት አንድ ቀን
13 ዐ1,02,03 1፣6  ጉርጃ ፊት ለፊት ቀኝ ቀኙን  ሳንባ ነቀርሣ  R1 ፊት ለፊት ዕሁድ/በሳምንት አንድ ቀን
14 23 6 ቀበሌ 23 አካባቢ ሰኞ/በሳምንት አንድ ቀን  R3  ግራቪቲ
15 6 ቀበሌ 23 ጽ/ቤት በላይ ጉርጃ መውጫ ግራ ግራውን ማክሰኞ/በሳምንት አንድ ቀን
16 1 1 ቁስቋም ሳንባ ነቀርሣ 17 ቁጥር ማዞሪያ ረቡዕ/በሳምንት አንድ ቀን
ተራ ቁጥር በቀድሞ በአዲሱ ልዩ በታ ውሃ የሚጋኙበት ቀን የውሃ መገኛ ቦታ
18 6 ጉረጌ ሠፈር ሐሙስ/በሳምንት አንድ ቀን
19   መቀጠያ ጉድጓድ ድረስ በአሁኑ 2ኛዉ ድልድይ ማዶ አካባቢ ዓርብ/በሳምንት አንድ ቀን
20 1 ከሳንባ ነቀርሳ ግራ ግራውን R2 ጀርባና ፊት ለፊት፣ ቁስቋም ቤ/ክርስቲያን አካባቢ ቅዳሜ /በሳምንት አንድ ቀን
21 1 1 አራዳ 5 ዩኒቲ ኮዶሚኒዬም ሰኞና ሐሙስ ሽሮሜዳ  ግራቪቲ
22 1 1 አራዳ 5 ሶርሃመባ አከባቢ ኮንዶሚኒየም ማክሰኞና አርብ ሽሮሜዳ  ግራቪቲ
23 1 1 አራዳ 5 ሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ጀርባ እሁድ ሽሮሜዳ  ግራቪቲ
24 1 1 አራዳ 5 ዩኒቲ ኮዶሚኒዬም ጀርባ ቅዳሜ ሽሮሜዳ  ግራቪቲ
ተ.ቁ በአሁነ  አድራሻ የአካባቢዉ ልዩ ስም የዉሃ መገኛ አካባቢዉ ዉሃ የሚያገኝበት ቀንና ሰአት
ክ/ከተማ በቀድሞ ወረዳና ቀበሌ በአሁኑ ወረዳ ቀን ሰአት
1 አዲስ ከተማ 7 ቀ17 4 ሰፈረ ሰላም የገፈርሳ ሳብ ሲስተም ሲሆን ወደ መሳለሚያ ከ25ዐ ላይ ከ7 ዙር በላይ ከተከፈተ ሥርጭቱ ይዛባል፤ ከፍተኛ ቦታዎች ላይ ያሉ ይጐዳሉ፡፡ ከሰኞ-እሁድ በአማካይ የ24 ሰዓታት
7ቀ18 9 ሳንባ ነቀርሳ
2 7ቀ19 9 ኳስ ሜዳ ኮንዶሚኒየምና ከራስ ሐይሉ ግራቪቲ በየቀኑ የሚያገኙ ሲሆን መብራት ሲቋረጥ ግራቢቲው በጣም ተጠቃሚ ይሆናል፡፤ ከሰኞ-እሁድ በአማካይ ለ12 ሰዓት
7ቀ20 9 የድሮው ቀበሌ 20 ጽ/ቤት አካባቢ
3 7ቀ21 9 ሐጂ ኑስ መስጊድ አካባቢ ግራቪቲ ሲሆን ወደ እሸት ት/ቤት ከሚሄደው  Æ 3ዐዐ ሚ.ሜ በተደረገ ቅጥያ የሚገኙ ናቸው፡፡ ከሰኞ-እሁድ በአማካይ ለ14 ሰዓታት
4 7ቀ27 9 መሳለሚያ ፊት ለፊት የገፈርሳ ሳብ ሲስተም ተጠቃሚ ናቸው ከሰኞ-እሁድ በአማካይ ለ22 ሰዓታት
5 7ቀ27 9 ፀደይ ሆቴልና የገፈርሳ ሳብ ሲስተም ሲሆን ወደ እሸት ት/ቤት ከሚሄደው  Æ 3ዐዐ ሚ.ሜ በተደረገ ቅጥያ የሚገኙ ናቸው፡፡ ከሰኞ-አርብ ለ14 ሰዓታት ያገኛሉ፡፡
እሸት ት/ቤት አካባቢ
6 7ቀ28 7 ገነሜ ት/ቤት ጀርባና ግራቪቲ እና ከጳውሎስ ማጠራቀሚያ በጣምራ የሚያገኝ አካባቢ ነው፡፡ ከሰኞ-አርብ በአማካይ ለ14 ሰዓታት
ክ/ሀገር አውቶቡስ ተራ አካባቢ
7 7ቀ30 7 አዲስ ከተማ ት/ቤት ግራቪቲ ሲሆን በየቀኑ የሚያገኙ  መብራት ሲቋረጥ ግራቢቲው በጣም ተጠቃሚ ይሆናል፡፤ ከሰኞ-አርብ በአማካይ ለ8 ሰዓት
7ቀ32 ቴሌውና ፋሲል ፋርማሲ አካባቢ
8 አዲስ ከተማ 7ቀ30 6 አዲሱ ሚካኤል ጀርባ ከራስ ሐይሉ ግራቪቲ በየቀኑ የሚያገኙ ሲሆን መብራት ሲቋረጥ ግራቢቲው በጣም ተጠቃሚ ይሆናል፡፤ ከሰኞ-አርብ በአማካይ ለ8 ሰዓት
9 7ቀ34 7 ወለጋ ሆቴል ቄጤማ ተራ
ጐጃም በረንባ
10 ጉለሌ 8ቀ35 9 ሸሁጄሌ መስጊድ አካባቢ ከበላይ ዘለቀየሩፋኤል ማጠራቀሚያ ከ4 ሜትር በላይ ሲሆን የሚያገኝ አካባቢ ነው አርብ እና ሰኞ በአማካይ ለ8 ሰዓታት
11 ጉለሌ 8ቀ35 10 ሸጎሌ ከአንበሳ አውቶቡስ ጋራጅ ወደታችና ጀርባው ከሸጐሌከጽዮንና ከአባድር ከርሰ ምድር፤ እንዲሁም ከበላይ ዘለቀ ግራቪቲ በመተጋገዝ የሚሰጥበት አካባቢ ነው፡፡ ከሰኞ-አርብ በአማካይ ለ8 ሰዓታት
12 ጉለሌ 8ቀ35 10 ሚሊኒየም ሰፈር፣አበበች ሰፈርና እንጦጦ ቀለበት መንገድ ዳርቻ ሸጐሌ ፤ ከጽዮንና ከአባድር ከርሰ ምድር በመተጋገዝ የሚሰጥበት አካባቢ ነው፡፡ ከሰኞ-አርብ በሳምንት 3 ቀን
13 ጉለሌ 8ቀ10 9 ከፓስተር በÈውሎስ ሆስፒታል እስከ ወ8 ፖሊስ ጣቢያ ድረስ የሩፋኤል ግራቪቲ ተጠቃሚ ናቸው ከሰኞ-እሁድ በአማካይ ለ18 ሰኣት
14 ጉለሌ 8ቀ10 8ቀ05 8ቀ11 8ቀ15 9 ከብርወንዝ በመድኃኒአለም ት/ቤት ጀርባ ቢጫ ፎቅ አካባቢና እምቢልታና እንቁላል ፋብሪካ የሩፋኤል ማጠራቀሚያ ግራቪቲ ሲስተም ተጠቃሚ ናቸው፡፡ ከሰኞ-እሁድ በአማካይ ለ18 ሰዓታት
15 አ/ከተማ 8ቀ13 5 ጤናው ህንፃ፣ ራስ ኃይሉ መናፈሻ እና አበበ ቢቂላ ስታዲየም አካባቢ ከራስ ኃይሉ የትናንሾቹ ፓምኘና ሲስተሞች ተጠቃሚ ናቸው፡፡ ከሰኞ-እሁድ ለ6 ሰዓታት
8ቀ06
16 አ/ከተማ 8ቀ14 5 ታደሰ ለማ ጋራጅ& ህይወት ብርሃን ት/ቤት& ዋቢ ጫማ አካባቢ የጳውሎስ ግራቪቲ ተጠቃሚ ናቸው፡፡ ከሰኞ-እሁድ በአማካይ ለ12 ሰዓታት
አ/ከተማ 8ቀ25 8ቀ23 8ቀ24 6   ገብስ ሜዳ አዲስ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ጽ/ቤት ጀርባና አካባቢ
17 አዲስ ከተማ 25ቀ02 25ቀ05 10 ከጀነራል ዊንጌት ኮሌጅ ጀርባ  እስከ አበራ ሆቴል የሩፋኤል ግራቪቲ ተጠቃሚ ናቸው፡፡ ከሰኞ-እሁድ በአማካይ ለ16 ሰዓታት
18 አዲስ ከተማ 25ቀ05 10 ከአበራ ሆቴል ወደ ታይዋን ድልድይ አቅጣጫ የሩፋኤል ግራቪቲ ተጠቃሚ ናቸው፡፡ ከሰኞ-እሁድ በአማካይ ለ16 ሰዓታት
19 አዲስ ከተማ 25ቀ05 10 ከእፎይታ እስከ ደጉ ሆቴል እፎይታ ተቃጥሎ ከነበረው ህንፃ አካባቢ ከገፈርሳ መሥመር ላይ ከተነሳ የ4” መሥመር የሚያገኙ ናቸው፡፡ ከሰኞ-እሁድ በአማካይ ለ18 ሰዓታት
ክ/ከተማ ወረዳ ቀን ሰአት
20 አዲስ ከተማ 7ቀ16 4 በደጉ ሆቴል ከ18 ማዞሪያ በታች በግራ በኩል 3ኛ ቅያስ ድረስ ገፈርሳ ሲስተም ላይ የሚያገኙ ናቸው ከሰኞ-እሁድ በአማካይ ለ22 ሰዓታት
21 ኮ/ቀራኒዮ 25 (11) 9 በሆላንድ ኤምባሲ ጀምሮ በመሠረተ ዕድገት እስከ ደመቀች ሆቴል ድረስ ከገፈርሳ ሳብ ሲስተም ላይ የሚያገኙ ናቸው ከሰኞ-እሁድ በአማካይ ለ18 ሰዓታት
22 ኮ/ቀራኒዮ 24ቀ14 6/7 ቤተል ሆስፒታል አካባቢውና አንፎ ቀራኒዮ ሰፈር  ከK4 ማጠራቀሚያ ወደ K3 ገብቶና ሳይገባ የሚገኙ ናቸው፡፡ ከሰኞ-እሁድ ለ24 ሰዓት
23 ኮ/ቀራኒዮ 24 ቀ (9፤10፤11) 10 መብራት ሐይል ኬቤአድ ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ ከ18 ማዞሪያ በታች በቀኝ በኩል እስከ ደመቀች ሆቴል ድረስ፤ ከገፈርሳ ሰብ ሲስተም ከፊሊጶስ Æ15ዐመስመር ላይ 21/2 ዙር ተከፍቶ የሚያገኙ ናቸው፡፡ ከአቃቂ ከገባው 70 ሺህ ሜትር ኩብ  በከፊል ያገኛሉ፡ ከሰኞ-እሁድ በአማካይ ለ24 ሰዓታት
24 ልደታ 24ቀ12 2 ከጦር ኃይሎች እስከ ገዳመ ኢየሱስ ቤ/ክ በላይና 18 ማዞሪያ መዳረሻ ድረስ ከገፈርሳ ሰብ ሲስተም ላይ የሚያገኙ ናቸው፡፡ ከሰኞ-እሁድ በአማካይ ለ24 ሰዓታት
25 ኮ/ቀራኒዮ 24ቀ17 8 ቀራኒዮ ቤተ ክርስቲያን አካባቢ ከየሺ ደበሌ እስከ ወይብላ ማሪያም ቤ/ክ ድረስ ከአሳማ እርባታ ከፏፏቴ ከርሠ ምድርና ከK4 በመተጋገዝ የሚያገኙ ናቸው፡ ስኞ፣ማክሰኞ ፤አርብ፤ እሁድ ና ሀሙስ ለ20 ሰዓት
26 ኮ/ቀራኒዮ 24ቀ17 8 ፓይለት  ሰፈርና ወይብላ ማርያም አካበቢ ከአሳማ እርባታ ከፏፏቴ ከርሠ ምድርና ከK4 በመተጋገዝ የሚያገኙ ናቸው፡ ቅዳሜ፣እሮብ
27 ኮ/ቀራኒዮ 25ቀ04 13 ኮልፌትራፊክ ሰፈርና ኮልፌ ጤና ጣቢያውን ጨምሮ አካባቢ በ5ቀን ልዩነት ውሀ ያገኛሉ፡፡ የሩፋኤል ግራቪቲ ተጠቃሚ ናቸው፡፡ በሳምንት 1 ቀን ለ10 ሰዓት
25ቀ03 ጠሮ መስጊድ ፊትለፊት ስላሴ ቤ/ክ ጃካ ፡ፖሊስ ሰፈር ፡ለማ እንጨት መስንጠቂያ፡አካባቢ በ5ቀን ልዩነት ውሀ ያገኛሉ፡፡
25ቀ03 በቀለ ግሮሰሪ፡ጠሮ ኳስ ሜዳ፡ሹራብ ማህበር አካባቢ እና  ይገርማል ሊዝ መንደር አካባቢ በ5ቀን ልዩነት ውሀ ያገኛሉ፡፡
28 ኮ/ቀራኒዮ 25ቀ04 12 ኮልፌ ሚሊኒየም ት/ቤት ኮር ኮልፌ ከገፈርሳ መሥመር Æ15ዐ ላይ 3 ዙር ተከፍቶ የሚጠቀም አካባቢ ነው፡፡ ከሰኞ-እሁድ ለ8 ሰዓት
29 ኮ/ቀራኒዮ 25ቀ16 14 ከአስኮ ሊዝ መንደር በአስኮ ኮንዶሚኒየም እስከ አዲሱ ሠፈር ድረስ ከጊዮርጊስና ከአዲሱ ሚኪሌላንድ ወደ ገብርኤል ፓምኘ ተደርጐ በገብርኤል ግራቪቲ ተጠቃሚ ናቸው፡ በሳምንት ለ  2 & 3  ቀን በአማካይ ለ10 ሰዓታት
30 ኮ/ቀራኒዮ 25ቀ16 14 ከአስኮ መምህራን ሰፈር ፊታወራሪ ት/ቤት አካባቢ እና 105 ቤቶች ከጊዮርጊስና ከአዲሱ ሚኪሌላንድ ወደ ገብርኤል ፓምኘ ተደርጐ በገብርኤል ግራቪቲ ተጠቃሚ ናቸው፡ በሳምንት ለ 2 & 3 ቀን በአማካይ ለ10 ሰዓታት
31 ኮ/ቀራኒዮ 25ቀ04 11 ፍልጶስ ቤ/ክ አካባቢ ከገፈርሳ ሳብ ሲስተም ላይ የሚያገኙ ናቸው ከ 2 ቀን እስከ 3 ቀን 14 ሰዓት
32 ኮ/ቀራኒዮ 25ቀ16 13 ብርጭቆ ፋብሪካ አካባቢና ቁጠባ ቤቶች ከሚኪሊላንድ ከርሠ ምድርና ከገብርኤል ተመላሽ በከፊል የሚያገኝ አካባቢ ነው፡፡ ከሰኞ-እሁድ ለ8 ሰዓት
33 ኮ/ቀራኒዮ 25ቀ01 13 ጠሮ መስጊድ አካባቢ፤ቄራ ማህበር፤ባሻዋም ት/ቤት አካባቢ በ5ቀን ልዩነት ውሀ ያገኛሉ፡፡ የሩፋኤል ግራቪቲ ተጠቃሚ ናቸው፡፡ በሳምንት 2 ቀን ለ10 ሰዓት
34 ኮ/ቀራኒዮ 8ቀ 02 15 ከገቢሳ ህንጻ እስከ ካኦ ጄጄ አባድር ከርሰ ምድር ውሃ ተጠቃሚ ናቸው ከሰኞ-እሁድ በአማካይ ለ10 ሰኣት
35 ኮ/ቀራኒዮ 25ቀ16 13 ሚኪሊላንድ ኮንዶሚኒየም ከጊዮርጊስና ከአዲሱ ሚኪሌላንድ ወደ ገብርኤል ፓምኘ ተደርጐ በገብርኤል ግራቪቲ እገዛና በሚኪሊላንድ ከርሠ ምድር የሚጠቀሙ ናቸው፡፡ በሳምንት 2 ቀን በአማካይ ለ14 ሰዓታት
36 ኮ/ቀራኒዮ 8ቀ 02 15 ከካኦ ጄጄ እስከ እያሱ ምንጭ አወሊያ ጉድጓድ በመቆሙ የገብርኤል ግራቪቲ መሥመርን እያሱ ምንጭ በማስገባት በፓምኘ እየተገፋ እየተሰጠ ያለበት አካባቢ ነው፡፡ ከሰኞ-እሁድ በአማካይ ለ8 ሰዓታት
በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የንፋስ ስልክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የዉሃ ስርጭት
አድራሻ የአካባቢው ልዩ ስም የውሃ መገኛ አካባቢው ውሃ የሚያገኝበት ቀንና ሰዓት
ክ/ከተማ ወረዳ
አዲሱ አሮጌው
ቀን ሰዓት
ን/ስ/ላ 7 19/55 ካዲስኮ አካባቢ ከGW3 ግራቪቲ በየ2 ቀን ልዩነት ለ2 ቀን ያገኛሉ 12 ሰዓት
10 ›› ዘንባባ  ሆስፒታል  አካባቢ ›› ›› ›› 6 ሰዓት
7 ››  እርሻ ሰብል ጀርባ አካባቢ ›› ›› በየ1 ቀን ልዩነት ለ1 ቀን ያገኛሉ ››
7 ›› አቦ ቤ/ክርስቲያን አካባቢ ›› ›› ›› ››
7 19/54 ማሞ ኮንደምንዬም አካባቢ ›› ›› ከሰኞ-እሁድ 12ሰዓት
አቃ/ቃ 6 19/47 መብራት ሀይል አካባቢ ››  ›› ›› ››
10 19/56 ቡና ቦርድ አካባቢ ›› ›› በየ1 ቀን ልዩነት ለ1 ቀን ያገኛሉ 6 ሰዓት
8 19/57  ቀይ አፈር አካባቢ እና ዳማ ሆቴል ›› ›› ከሰኞ-ዓርብ 12ሰዓት
7 ›› ብሄረ ጽጌ ማርያምአካባቢ ›› ›› በየ1 ቀን ልዩነት ለ1 ቀን ያገኛሉ 6 ሰዓት
9 ›› አዲስ ጎማ አካባቢ ከሰኞ-ዓርብ 12ሰዓት
10 ›› ቀይ መስቀል አከባቢ ›› ››
7 19/47 ንፋስ  ስልክ ት/ቤት አካባቢ በየ1 ቀን ልዩነት ለ2 ቀን ያገኛሉ 6 ሰዓት
ን/ስ/ላ 7 19/47 ምርጫ ቦርድ አካባቢ ›› ››
19/55 GW2 ዙሪያ GW3 ግራቪቲ በየ2 ቀን ልዩነት ለ2 ቀን ያገኛሉ ››
›› አዲስ ሰፈር አካባቢ ›› ››
9 ›› አዋሽ ቆዳ አካባቢ GW2 ግራቪቲ ከሰኞ-እሁድ 12ሰዓት
6 ›› ጉምሩክ አካባቢ GW2 ግራቪቲ ›› ››
6 ›› አቦ ኮንዶምኒዬም ከአቃቂ ወደ GW2 ገቢ በየ1 ቀን ልዩነት ለ2 ቀን ያገኛሉ ››
›› አቦ ቡልቡላ አካባቢ ከአቃቂ ወደ GW2 ገቢ ከሰኞ-እሁድ ››
›› ቄስ ሰፊር GW3 ግራቪቲ በየ1 ቀን ልዩነት ለ2 ቀን ያገኛሉ ››
19/54 አቦኝ ህንፃ አከባቢ ›› ከሰኞ-እሁድ ››
19/55 ጣና ገበያ አከባቢ ›› በየ 2  ቀን ልዩነት ለ2 ቀን ያገኛሉ ››
19/57 አብዮት ፋና ት/ቤት አካባቢ ና ብሄረ ፅጌ መናፈሻ ›› በየ 1  ቀን ልዩነት ለ1 ቀን ያገኛሉ ››
19∕55 ፖሊስ ማህበር ›› በየ 2  ቀን ልዩነት ለ2 ቀን ያገኛሉ ››
›› ገብርኤል ቤ/ክ አከባቢ (ህንፃ ስራ ማህበር) ›› ›› ››
›› ብና ማህበር ›› ›› ››
›› ወረዳ 9 ጀርባ ›› ›› ››
›› ሳሪስ ሲኒማ ቤት ›› ›› ››
›› ሳሪስ አዲስ ሰፈር GW3 ከፍ ብሎ ›› ›› ››
›› ሳሪስ ኢንዱስትሪ አከባቢ ›› በየ 2  ቀን ልዩነት ለ2 ቀን ያገኛሉ ››
›› ሳሪስ ጨንበላላ ሆቴል አከባቢ ›› በየ 1  ቀን ልዩነት ለ1 ቀን ያገኛሉ ››
19∕57 ጀጎል ህንፃ አከባቢ ›› ›› ››
›› ሳሪስ ብሄረፅጌ ›› ›› ››
19∕56 አዲድ ተሻግሮ (56 መዝናኛ አከባቢ) ›› ›› ››
››
ን/ስ/ላ ለቡ 01 ለቡ ሙዚቃ ቤት አካባቢ ከአብርሃሙ ማጠራቀሚያ በየ 2 ቀን ልዩነት ለ 2 ቀን ያገኛሉ 24ሰዓት
›› ›› ለቡ ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ እና ኩምሳ ሰፊር አካባቢ ከደርቱ የውሃ  ማጠራቀሚያ በየ 1 ቀን ልዩነት ለ 1 ቀን ያገኛሉ 6 ሰዓት
›› ›› ትንሹ ለቡ አካባቢ ባለወልድና አብርሃሙ አካባቢ ከአብርሃሙ ማጠራቀሚያ ›› ››
›› ›› ኦሮሚያ እና አድስ አበባ ኮንደምንዬም ›› በየ 1 ቀን ልዩነት ለ 1 ቀን ያገኛሉ(ማታ ማታ) ››
›› ›› ነዋይ ቻሌኝጅ ት/ቤት እና መስጊድ አካባቢ 1/96 ጉድጓድ ከሰኞ-እሁድ 24ሰዓት
›› ›› ለቡ (ፀደይ) ኮንደምንኒየም ከደርቱ የውሃ  ማጠራቀሚያ ›› ››
›› ›› ለቡ ትራኮን ሪል ስቴትፔትራም ሆፕ ዩንቨረሲቲ  አካባቢ ከአብርሃሙ ማጠራቀሚያ በየ 2ቀን ልዩነት ለ 2 ቀን ያገኛሉ 6 ሰዓት
›› ›› ጎንደር ዳቦ  ቫረኔሮ ቤቶች ክ/ከተማ ጀርባ ከደርቱ የውሃ  ማጠራቀሚያ ከሰኞ-እሁድ 24ሰዓት
›› ›› ለቡ ትራኮን ሪል ስቴት ዳገቱ አካባቢ ከአብርሃሙ ማጠራቀሚያ በየ 1 ቀን ልዩነት ለ 1  ቀን ያገኛሉ(ማታ ማታ) 6 ሰዓት
›› ›› ተገጣጣሚ ቤቶች አካባቢ ›› ከሰኞ-እሁድ 24ሰዓት
›› ›› ባለወልድ እና አብርሃሙ አከባቢ ›› በየ 3 ቀን ልዩነት ለ 1  ቀን ያገኛሉ ››
›› ›› ህዳሴ ት / ቤት አከባቢ ከደርቱ የውሃ  ማጠራቀሚያ በየ 1 ቀን ልዩነት ለ 2  ቀን ያገኛሉ 24ሰዓት
›› ›› ሰፈራ ከአብርሃሙ ማጠራቀሚያ ›› ››
ቦሌ  ወረዳ የአካባቢው መግለጫ የውሃ መገኛ አካባቢው ውሃ የሚያገኝበት ቀናት/ሰዓት
6  

ከወረዳ-6 ቀበሌ መዝናኛ አስፓልት ጫፍ ፤ማእድን እና ኢነርጂ፤ እርሻ ምርምር ቀይመስቀል እስከ ሆሊ ሲቲ ሴንተር

(400ሚሚከአቢሲኒያ4″)

 

 

ሰኞ እና አርብ

24 ሰዓት እና

ዘወትር ማታ ማታ

 

6

 

ከወረዳ-6 ቀበሌ መዝናኛ በታች እስከ እግዚአብሄር አብ በከፊል፤ ጆኒጋራዥ አካባቢ

(400ሚሚከአቢሲኒያ4″)

 

ከሰኞ እና አርብ ውጪ ዘወትር24 ሰዓት
6 ኢትዮፕላስቲክ፣ቶቶትአካባቢ፣ቪዥን፤ራስአገዝ (ቄሶችሰፈር)፤ጉርድ ሾላ ቴሌ ፊት ለፊት ፤ከንግድ ባንክ ጀርባ አካባቢ፣ዴሉክስ ፔኒስዮን፣ አኮሜክስ፣ሙለጌ ቡና ማበጠሪያ፣ ጃክሮስግቢ፣ፋናት/ትቤትአካባቢ፣ሙለጌቡናማበጠሪያ፣ ዶሮ እርባታ 900-150-4’’ 24 ሰዓት
7 ባሕር ኃይል ሰፈር፤አስካለች ምግብ ቤት አካባቢ፤ቤክሮቤከረጢትፋብሪካ፤ዕፀገነት ምግብ ቤት ጀርባ ያሉት መንደሮች፤ሚሽን ጀርባ ያሉት መንደሮች፤ሰፈረ ሰላም፤ሰፈረ ገነት፤ጉልት አከባቢ፤የረር ፤ አምባሳደርልብስ ስፌት እና ፊት ለፊት ያሉ ሰፈሮች ፤የረር ከፖሊስ ጣቢያው በላይ፤በታችና ወታደር ሰፈር

 

 1200 ሚ.ሚ 200 ሚ.ሚ

4‘’

24 ሰዓት
7 ጉርድ ሾላ ቄሶች ሰፈር

 

>> ማታማታ

 

8 ቢጫ ቤቶች፤ አየር መንገድ፤አልታድ ፊጋ እና ከፊጋ በላይ ያሉ አካባቢዎች(መደሰት ካፌ አካባቢ)

 

ከ900ሚ.ሜ-200ሚ.ሜ-150ሚ.ሜ- 4’’ 24 ሰዓት
9 ጎሮገብርኤልቤተክርስቲያንአካባቢ፤ ጎሮ ማጠራቀሚያ አካባቢ

 

ሃንኩ ጉድጓድ  

ሰኞ ሀሙስ አርብ ቅዳሜ 18ሰዓት

 

 

 

9

ከቀለሟ ግሮሰሪ ከፍ ብሎ ያሉ የማህበር ቤቶች ሃንኩ ጉድጓድ  

ማክሰኞ ሮብ እሁድ በ ቀን ለ18ሰዓት

9 ጎሮት/ቤት (ፖሊስ ጣቢያው) ፊት ለፊትያሉ ቦታዎች( ንግድ ባንክ አካባቢ)

 

ሃንኩ ጉድጓድ ዘወትር ማታማታ ለ4ሰዓታት
9 ፍሊንት ሰቶን (ኤም-1፣2፤3) ከሳሚት ማጠራቀሚያ(4’’) ሰኞ፤ሮብ
9 ጎሮ 20 ፎቆችናየማህበርቤቶችአካባቢያሉሰፈሮች

 

ከሳሚት ማጠራቀሚያ(4’’)  ማታ ማታ
9 180 ሄክታር፤ወጂ

 

150mm (ወደ ሳሚት ከሚገባውው) 24ሰዓት
10 ሳሚትኮንዶሚኒየም፤72ካሬ፤ አራብሳ ከቲ-5 24ሰዓት
10 ሰንሻይን አፓርትመንት ከሲኤምሲ 150ሚሜ ሰኞ ፤ሮብ ቅዳሜ
10 አያትዞን 3 ከ900—150—4’’ 24ሰዓት
10 አያት ዞን-2 ከ900—150—4’’ ከሰኞ እና ሀሙስ ውጪ 24ሰዓት
10 አያት አፓርትመንቶች ከ900—150—4’’ ሰኞ እና ሀሙስ
10 አያትዞን 5  

ከለገዳዲው መስመር እና

ከቲ-2 ግራቪቲ

24ሰዓት
10 ቦሌአያትቁ-1 ኮንዶሚኒየምከ1-161 ከቲ-2 ግራቪቲ 24ሰዓት
10 ጨፌ-2 ኮንዶሚኒየም 1-61 ከቲ-2 ግራቪቲ 24ሰዓት
11 ወደከተቤፍሳሽማጠራቀሚያበሚወስደውአስፋልትበግራእናበቀኝበኩልያሉትቦኖዎችእናአካባቢዎች/ሰፈራ፣ ICT ፓርክ ወደ ICT ፓርክ ከሚሄደው 150 ሚ.ሜ(ከገቢው) 24ሰዓት
11 ኢንዱስትሪመንደር/ፓርክ ICT ፓርክ ከሳሚት ማጠራቀሚያ (ወጪው) 24ሰዓት
13 ገርጂካሳንቺስሰፈር ከ200ሚ.ሜ በ 4’’ (ከከባድ መስመር)  24ሰዓት
13 ገርጂጤናጣቢያ

 

(ከከባድ መስመር) ማታ ማታ
13 ገርጂጊዮርጊስአካባቢያሉቦታዎች (ከከባድ መስመር ከ4’’—2’’ ማታ ማታ
13 ተወካዮች ሰፈር ኢንች(ከከባድ መስመር)-3’’  24ሰዓት
13 ገርጂከሰንሸይንቤቶችጀርባያሉማህበርቤቶች፤ (ከከባድ መስመር) ዘወትር ማታ ማታ
14 አንበሳጋራዥ፤ኤክሴልፕላቲክፋብሪካ፣ኮሪያሆስፒታል፣ኮንደሚንየምቤቶች፣መብራትኃይልአከባቢያሉማህበርቤቶች፣ካዲስኮሰፈር፤ነጫጭ ቤቶች (ከከባድ መስመር) ከሰኞ እና ሐሙስውጪዘወትር 24 ሰዓትያገኛሉ፡፡

 

14 GTZ እናገርጂኮንዶሚንየም 1;3;5 3ኛእና 4ኛፎቅ (ከከባድ መስመር) ሰኞ እና ሀሙስ ማታ ማታ