ስራዎች

ፈተና ላይ የሚቀመጡ እጩዎች ዝርዝር ::

በስም ቅደም ተከተላችሁ የፈተና ቦታችሁን በጥንቃቄ ተመልከቱ ::

መሐንዲስ (ለውሀ)ፈተና ላይ የሚቀመጡ እጩዎች ዝርዝር.

አውርድ

ለኬሚስትሪ ፈተና ላይ የሚቀመጡ እጩዎች ዝርዝር.

አውርድ

ለመደበኛ ክትትል ኦፊሰር ፈተና ላይ የሚቀመጡ እጩዎች ዝርዝር.

አውርድ

ለባዮሎጂ ፈተና ላይ የሚቀመጡ እጩዎች ዝርዝር.

አውርድ

መሐንዲስ (ለፍሳሽ)ፈተና ላይ የሚቀመጡ እጩዎች ዝርዝር.

አውርድ

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ የውጭ አመልካቾችን
አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

ተ.ቁ የሥራ መደቡ መጠሪያ ደረጃ ብዛት ደመወዝ ተፈላጊ ችሎታ የቅጥር ሁኔታ
1 ሲኒየር ኦዲት ኦፊሰር 12 1 13240 በአካዉንቲንግ/በማኔጅመንት/በኢኮኖሚክስ/ በፋይናንስ ዘርፍ የሁለተኛ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ሆኖ 2/4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት በቋሚነት
2 ኦዲት ኦፊሰር 11 2 116ዐ2 በአካውንቲንግ/ በማኔጅመንት/በኢኮኖሚክስ/በፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ሆኖ 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት በቋሚነት
3 መሐንዲስ I(ለውሃ) 11 6ዐ 11602 በሃይድሮሊክስ፣በወተር ሰኘላይ፣በሲቪል ምህንድስና፣በከተማ ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ሆኖ ዐ ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት በቋሚነት
4 መሐንዲስ I(ለፍሳሽ) 11 2ዐ 11602 በሃይድሮሊክስ፣በሳኒተሪ ምህንድስና፣ወተር ሰፕላይ እና ኢንቫይሮመንታል ምህንድስና፤በሲቪል ምህንድስና፣በከተማ ምህንድስና፣ የመጀመሪያ ዲግሪ ሆኖ ዐ ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት በቋሚነት
5 የስታንዳርድ አፈፃፀም ምዘና እና ክትትል ኦፊሰር 10 12 10022 በኮምፕዩተር ሳይንስ፣በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/IT/፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም/MIS/፣ በስታስትክስ፣በቢዝነስ ኢንፎርሜሽን ሲስተም/BIS/ የመጀመሪያ ዲግሪ ሆኖ ዐ ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት በቋሚነት
ማሳሰቢያ፣
1)  አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ መገናኛ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ  ባለሥልጣን ዋና
መ/ቤት አጠገብ በሚገኘው የባለሥልጣኑ ዋና መ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ በመቅረብ ካሪኩለም ቪቴ፣ የትምህርትና
የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
2)  መንግስታዊ ካልሆኑና የግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የተረጋገጠ መሆን ይኖርበታል፡፡
3)  የሚቀርበው የሥራ ልምድ ከምረቃ በኋላ የተገኘ ሆኖ ከስራ መደቡ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው መሆን ይኖርበታል፡፡
4/  በሁሉም የሥራ መደቦች መሠረታዊ የኮምኘዩተር ችሎታ ያለው/ላት መሆን ይኖርበታል፡፡
5/  በአዲስ አበባና አካባቢው በሚገኙ የባለሥልጣኑ የሥራ መስክ በየትኛውም ጊዜ ተመድቦ የመስራት ግዴታ አለበት፡፡
6/  ከሚሰራበት ተቋም /ድርጅት/ የመልካም ሥራ አፈጻጸም /የስነምግባር ሁኔታ/ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
7/  የመ/ቤቱን አሰራሮችና መመሪያዎች ሁሉ ተቀብሎ ሊተገብር የሚችል
8/  መ/ቤቱ ከተጠቀሱት የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ ዓይነቶች መካከል ለመ/ቤቱ የተሻለውን እና በየትምህርት ዓይነቱ የሚያስፈልገውን መጠን
ተወዳዳሪ በመምረጥ ለውድድር ማቅረብ ይችላል፡፡
9/  በማስታወቂያው ከተገለፀው የትምህርት ዝግጅት ውጭ የማንቀበል መሆኑን እንገልጻለን፡፡
10/ የምዝገባ ቀን ስማችሁ በፊደል A, B, C የሚጀምር 16/4/2ዐ1ዐ በፊደል D, E, F የሚጀምር በ17/4/2ዐ1ዐ በፊደል  G, H, I,J  የሚጀምር በ18/4/2ዐ1ዐ
በፊደል K, L, M, N, O  የሚጀምር በ19/4/2ዐ1ዐ በፊደል P, Q, R,S  የሚጀምር በ20/4/2ዐ1ዐ በፊደል በፊደል T, U, V,  የሚጀምር በ23/4/2ዐ1ዐ
በፊደል  W, X, Y, Z የሚጀምር በ24/4/2010 መሆኑን እየገለጽን ከተገለጸው ቀን ውጪ የሚመጡ አመልካቾችን የማናስተናግድ መሆኑን እናሳስባለን፡፡
11/ እሁድ ታህሳስ 8 ቀን 2010 ዓ.ም በዚህ ጋዜጣ (በሪፖርተር) የወጣው ማስታወቂያ ተሰርዞ በዚህ ማስታወቂያ የተተካ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
          የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን
            ስልክ ቁጥር፡- 011-618 76 55
                                      Website:- aawsa.gov.et

 

 

 

ተ.ቁ የሥራ መደቡ መጠሪያ ደረጃ ብዛት ደመወዝ ተፈላጊ ችሎታ የቅጥር ሁኔታ
1 የውል አስተዳደር ቡድን አስተባባሪ 13 1 14893 በሳፕላይስ ማኔጅመንት/በአካዉንቲንግ/በቢዝነስ ማኔጅመንት/ በማርኬቲንግ/ በኢኮኖሚክስ የሁለተኛ ወይም  የመጀመሪያ ዲግሪ ሆኖ 4/6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት በቋሚነት
2 የገበያ ጥናት ዶክሜንቴሽን ቡድን አስተባባሪ 13 1 14893 በሳፕላይስ ማኔጅመንት/በአካዉንቲንግ/በቢዝነስ ማኔጅመንት/ በማርኬቲንግ/ በኢኮኖሚክስ የሁለተኛ ወይም  የመጀመሪያ ዲግሪ ሆኖ 4/6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት በቋሚነት
3 ሲኒየር የሀገር ውስጥ ግዥ ኦፊሰር 12 2 13240 በማርኬቲንግ/በሳፕላይ ማኔጅመንት/በኢኮኖሚክስ/በአካዉንቲንግ የሁለተኛ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ሆኖ 2/4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት በቋሚነት
4 ሲኒየር የውል አስተዳደር ኦፊሰር 12 1 13240 በማርኬቲንግ/በሳፕላይ ማኔጅመንት/በኢኮኖሚክስ/በአካዉንቲንግ የሁለተኛ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ሆኖ 2/4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት በቋሚነት
5 ሲኒየር የገበያ ጥናትና ዶክሜንቴሽን ኦፊሰር 12 1 13240 በማርኬቲንግ/በሳፕላይ ማኔጅመንት/በኢኮኖሚክስ/በአካዉንቲንግ የሁለተኛ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ሆኖ 2/4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት በቋሚነት
6 ሲኒየር ሶፍትዌር ባለሙያ 12 2 13240 በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ የማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ሆኖ 4/6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት በተጨማሪ የGIS እውቀት ያለው/ላት በቋሚነት
7 ኤሌክትሪካል መሐንዲስ/ለጋራዥ፣ለጥናትና ዲዛይን፣ለኤሌክትሮ ሜካኒካል/ 12 3 13240 በኤሌክትሪካል ምህንድስና፣በኤሌክትሮ መካኒካል፣በመካኒካል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ሆኖ 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት በቋሚነት
8 መካኒካል መሐንዲስ/ለጋራዥ፣ ለጥናትና ዲዛይን፣ ለኤሌክትሮ ሜካኒካል/ 12 6 13240 በመካኒካል ምህንድስና ኤሌክትሮ መካኒካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ሆኖ 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት በቋሚነት
9 አይቲ ባለሙያ 10 2 10022 በኮምኘዩተር ሳይንስ፣በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም የመጀመሪያ ዲግሪ ሆኖ ዐ ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት በተጨማሪ የGIS እውቀት ያለው/ላት በቋሚነት
10 የገበያ ጥናትና ዶክሜንቴሽን ኦፊሰር 11 1 116ዐ2 በማርኬቲንግ /በሰፕላይ ማነኔጅመንት/ በኢኮኖሚከስ/በአካውንቲንግ/ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ ሆኖ 2/6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት በቋሚነት
11 ጀማሪ ባዮሎጂስት 10 2 10022 በአኘላይድ ባዮሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ ሆኖ ዐ ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት በቋሚነት
12 ጀማሪ ኬሚስት 10 2 10022 በአኘላይድ ኬሚስትሪ ወይም በኬሚስተሪ ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ሆኖ ዐ ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት በቋሚነት
13 የንብረት ክምችትና ዕደላ ኦፊሰር II 1ዐ 5 1ዐዐ22 በሳፕላይ ማኔጅመንት/ በአካዉንቲንግ/በቢዝነስ ማኔጅመንት/ በማርኬቲንግ/MIS/ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም የኮሌጅ ዲኘሎማ ሆኖ ዐ/4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት በቋሚነት
14 የጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር | 9 3 8657 በጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክ/ሙያ ዲፕሎማ  ሆኖ 2/4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት በቋሚነት

ማሳሰቢያ

 1. አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ መገናኛ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ
  ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት አጠገብ በሚገኘው የባለሥልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 139
  በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  ካሪኩለም ቪቴ፣ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን
  እንገልፃለን፡፡
 2. መንግስታዊ ካልሆኑና የግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የተረጋገጠ መሆን ይኖርበታል፡፡
 3. የሚቀርበው የሥራ ልምድ ከምረቃ በኋላ የተገኘ ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው መሆን ይኖርበታል፡፡
 4. በደረጃ (Level) ለሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃዎች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት (COC) መያያዝ ይኖርበታል፡፡
 5. በሁሉም የሥራ መደቦች መሠረታዊ የኮምኘዩተር ችሎታ ያለው/ላት መሆን ይኖርበታል፡፡
 6. በአዲስ አበባና አካባቢው በሚገኙ የባለሥልጣኑ የሥራ መስክ በየትኛውም ጊዜ ተመድቦ የመስራት ግዴታ አለበት፡፡
 7. ከሚሰራበት ተቋም /ድርጅት/ የመልካም ሥራ አፈጻጸም /የስነምግባር ሁኔታ/ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
 8. የመ/ቤቱን አሰራሮችና መመሪያዎች ሁሉ ተቀብሎ ሊተገብር የሚችል
 9. መ/ቤቱ ከተጠቀሱት የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ ዓይነቶች መካከል ለመ/ቤቱ የተሻለውን እና በየትምህርት ዓይነቱ የሚያስፈልገውን

መጠን ተወዳዳሪ በመምረጥ ለውድድር ማቅረብ ይችላል፡፡

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን

  ስልክ ቁጥር፡- 011-618 76 55

Website:- aawsa.gov.et