ለአዲስ አበባ ከተማ የውሃ ምንጭ የሆኑ የኦሮምያ አካባቢዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

ለአዲስ አበባ ከተማ የውሃ ምንጭ የሆኑ የኦሮምያ አካባቢዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

ባለሥልጣኑ በአዲስ አበባ ዙሪያ ለሚገኙና ለከተማዋ የውሃ መገኛ ለሆኑ የኦሮምያ ልዩ ዞን አከባቢዎች የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ለማድረግ የሰራቸውን ስራዎች ለጋዜጠኞች ያስጐበኘ ሲሆን በወቅቱ እንደተገለፀው ባለስልጣኑ በኦሮምያ ልዩ ዞኖች በሚገኙ አራት ወረዳዎች ማለትም መሪኖ፣ ኤቹ፣ አቃቂና በሰበታ ዙሪያ በጥቅሉ ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ 31 የውሃ ቦኖዎችን በመገንባት ከ15 ሺ 500 በላይ አባወራዎችን ተጠቃሚ...