ፕሮጀክቶች

ፕሮጀክቶች

%

Corporate Rebranding

%

Website Redesign

Day Turnaround

Amazing Result

የመጋዘን ግንባታ ሥራ ፕሮጀክት ቁ.3

የፕሮጀክቱ ሥም፡       የመጋዘን ግንባታ ሥራ ፕሮጀክት ቁ.3 አስፈፃሚው አካል፡      የአዲስ አባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የውሃና ሳኒቴሽን ልማትና መልሶ ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ፕሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡ በአዲስ አበባ ከተማ፣ የፕሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡ በዋናው መ/ቤት እና በፕሮጀክት ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማቴሪያሎችና ማሽነሪዎች በአግባቡ ለማከማቸት፣ የፕሮጀክቱ ግብ፡ የተለያዩ የተቋማት ግንባታ...

read more

የኮተቤ ፍሳሽ ማድረቂያ መደብ ማሻሻያ ፕሮጀክት

የፕሮጀክቱ ሥም፡- የኮተቤ ፍሳሽ ማድረቂያ መደብ ማሻሻያ ፕሮጀክት አስፈፃሚ አካል፡- በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የፕሮጀክት ጽ/ቤት ፕሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ በአያት አካባቢ የፕሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- በአያት አካባቢ የፍሳሽ መስመር ያልተደረሰባቸውን ክፍለ ከተሞችና አካባቢዎች እንዲሁም የተገነቡትንና አዲስ የሚገነቡትን የኮንዶሚኒየም ቤቶች የፍሳሽ አገልግሎት በማዳረስ ከነዚህ አካባቢዎች...

read more

ለኮንዶሚኒየም ቤቶች የፍሳሽ መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    ለኮንዶሚኒየም ቤቶች የፍሳሽ መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ የኮንደሚንየም ቤቶች ግንባታ የሚከናወንባቸው እንዲሁም ሌሎች ከቤቶች ልማት ኤጀንሲ ጋር በመነጋገር የሚወሰኑ ይሆናሉ፡፡ ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡-ዘመናዊ የፍሳሽ አገልግሎት ያልተዳረሰባቸውን የኮንደሚኒየም...

read more

የBio-gas የህዝብ መጸዳጃ ቤት ጥናትና ግንባታ ፕሮጀክት

የፕሮጀክቱ ሥም፡የBio-gas የህዝብ መጸዳጃ ቤት ጥናትና ግንባታ ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል ፡ በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ፕሮጀክት ጽ/ቤት ፕሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ ፡ በተለያዩ በተመረጡ የከተማዋ አካባቢዎች የስራው ጠቅላላ አላማ ፡ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች ለሚገኙ ነዋሪዎች የመፀዳጃ እና የሻወር አገልግሎት እንዲያገኙ ማድረግ፣ የፕሮጀክቱ ጠቅላላ ግብ ፡ በከተማዋ የሚታየውን የመፀዳጃ እና የሻወር ቤት...

read more

ጦር- ኃይሎች መካኒሣ ቤረጽጌና ጎፋ አካባቢ የፍሳሽ አቃፊ ግንብ ግንባታ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡         ጦር- ኃይሎች መካኒሣ ቤረጽጌና ጎፋ አካባቢ የፍሳሽ አቃፊ ግንብ ግንባታ ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡       በአዲስ አበባ ውሃና ፍሣሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ   ጦር- ኃይሎች መካኒሣ ቤረጽጌ ጎፋ አካባቢ ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ የፍሳሽ ማስወገጃ መስመሮችን አገልግሎት ማሻሻል፣ የኘሮጀክቱ ግብ በተጠቀሱት አካባቢዎች የፍሳሽ መስመር አቃፊ ግንባታ በማካሄድ...

read more

የውኃ መባከን ቁጥጥር ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    የውኃ መባከን ቁጥጥር ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- ገቢ የማይሰበሰብበትን ውሃ መጠን በሂደት በመቀነስ ብክነትን መቆጣጠር፡፡ የኘሮጀክት አጠቃላይ ግብ፡- በባለስልጣኑ የአሰራር እና አገልግሎት አሰጣጥ ቅልጥፍና እና ውጤታማነት ለማምጣት፣ የሚባክነውን የውሃ...

read more

የውኃ ቆጣሪ እና የውኃ ብክነት መመርመሪያ መሣሪያ ግዥ መፈጸም ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡            የውኃ ቆጣሪ እና የውኃ ብክነት መመርመሪያ መሣሪያ ግዥ መፈጸም ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-         በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡-ለዋ/መ/ቤት እና ቅ/ጽ/ቤቶች ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- ቆጣሪዎችን በተገቢው ደረጃ በመፈተሽ እና በተለያዩ ምክንያት በየቦታው የሚፈሰውን ውኃ በመቆጣጠር ከፍተኛ መዋለ ንዋይ ፈሶበት የተመረተውን...

read more

የ GW1፣ GW2፣ new CT፣ old CT ለገዳዲ እና ገፈርሳ ግቢ የማስዋብ እና አጥር ግንባታ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡      የ GW1፣ GW2፣ new CT፣ old CT ለገዳዲ እና ገፈርሳ  ግቢ የማስዋብ እና አጥር ግንባታ ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- GW1፣ GW2፣ new CT፣ old CT ለገዳዲ እና ገፈርሳ ግቢዎች ውስጥ  ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- ባለስልጣን መ/ቤቱ በከፍተኛ ወጭ የሚያስገነባቸውን የውሃ ግፊት መስጫ...

read more

ለገዳዲ ጥልቅ የጉድጓድ ውሃ ልማት ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    ለገዳዲ ጥልቅ የጉድጓድ ውሃ ልማት ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡-በኦሮሚያ ከተሞች (ለገዳዲ አካባቢ) ነው ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የአዲስ አበባ ከተማን የመጠጥ ውሃ ሽፋን በማሳደግ ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ፣ የኘሮጀክት አጠቃላይ ግብ፡-አሁን ያለውን የከተማዋን የመጠጥ ውኃ ሽፋን በከፍተኛ ደረጃ...

read more

በሶፍት ሎን የጥልቅ ጉድጓድ ውሃ ልማት ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    በሶፍት ሎን የጥልቅ ጉድጓድ ውሃ ልማት ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡-በአዲስ አበባ የገጠር ከተማዎችና በአጐራባች የኦሮሚያ ገጠር ቀበሌዎች ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የአዲስ አበባ ከተማን የመጠጥ ውሃ ሽፋን በማሳደግ ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ፣ የኘሮጀክት አጠቃላይ ግብ፡- የጥልቅ ጉድጓዶች ቁፋሮ፣...

read more

የአዳዲስ ውሃ ተቋማት ግንባታ ኘሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    የአዳዲስ ውሃ ተቋማት ግንባታ ኘሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡-በአዲስ አበባ የገጠር ከተማዎችና በአጐራባች የኦሮሚያ ገጠር ቀበሌዎች ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የአዲስ አበባ ከተማን የመጠጥ ውሃ ሽፋን በማሳደግ ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ፣ የኘሮጀክት አጠቃላይ ግብ፡- የመለስተኛና ጥልቅ ጉድጓዶች ቁፋሮ፣...

read more

ልዩ የምክር አገልግሎትና ግዥ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    ልዩ የምክር አገልግሎትና ግዥ ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የባለሥልጣን መ/ቤቱን የማስፈፀም አቅም ማሳደግ፡፡ የኘሮጀክት አጠቃላይ ግብ፡-የተለያዩ አማካሪዎችን በመቅጠር የተቋሙን አቅም ይጠናከራል፡፡ በኘሮጀክቱ የሚከናወኑ ዋና ዋና...

read more

የዋናው መ/ቤት ላቦራቶሪና የቃሊቲ ፍሳሽ ላቦራቶሪ እቃዎችና መሳሪያዎች ማሟላት ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    የዋናው መ/ቤት ላቦራቶሪና የቃሊቲ ፍሳሽ ላቦራቶሪ እቃዎችና መሳሪያዎች ማሟላት ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በዋናው መ/ቤትና በቃሊቲ፡፡ ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የውኃና ፍሳሽ ጥራትን መጠበቅ እና የግንባታ መሳሪያዎችን በመግዛት ለመሳሪያ ኪራይ የሚወጣውን ወጪ መቀነስ ነው፡፡ የኘሮጀክት አጠቃላይ ግብ፡-...

read more

ለውኃ መስመር ዝርጋታ የሚያገለግሉ ቧንቧና መገጣጠሚያ ግዥ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    ለውኃ መስመር ዝርጋታ የሚያገለግሉ ቧንቧና መገጣጠሚያ ግዥ ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- በከተማው ውስጥ የተለያዩ አካባቢዎች እየተስፋፉ የሚገኙ ከመሆኑም በላይ አካባቢዎቹ የተቆራረጠ የውኃ አግልግሎት እያገኙ ይገኛሉ በመሆኑም ይህ የቧንቧና...

read more

የኤለሌክትሮሜካኒካል መሳሪያዎች ጥገናና ብየዳ ወርክ ሾፕ ግንባታና መሳሪያዎች ማሟላት ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡የኤለሌክትሮሜካኒካል መሳሪያዎች ጥገናና ብየዳ ወርክ ሾፕ ግንባታና መሳሪያዎች ማሟላት ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ የአ.አ.ው.ፍ.ባ.ዋ.መ.ቤት ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡-ወቅቱን የጠበቃና ለሥራ ምቹ የሆነ የኤሌክትሮሜካኒካል መሳሪያዎች ጥገናና ብየዳ ፈጻሚ ሾፕ ግንባታ ማከናወን ግብ ፡-ወቅቱን...

read more

የሲስተም ማኔጅመንት ጥናት ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    የሲስተም ማኔጅመንት ጥናት ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ያሉትን የውሃ አውታሮች በተቀናጀና ዘመናዊ በሆነ የመረጃ አሰባሰብ ዘዴ ለትውልድ በሚተላለፍ መልኩ እንዲቀመጡ ማድረግና የሚገነቡት አዳዲስ ግንባታዎች ቀድሞ በተዘረጋው መስመር...

read more

የንጹህ መጠጥ ውሃ ስርጭት እና የፍሳሽ ማንሳት አገልግሎት ሽፋን መጠን (water & sewer Coverage) እንዲሁም የረዥም ጊዜ የውኃ እና ፍሳሽ ልማት Road Map ጥናት ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    የንጹህ መጠጥ ውሃ ስርጭት እና የፍሳሽ ማንሳት አገልግሎት ሽፋን መጠን (water & sewer Coverage) እንዲሁም የረዥም ጊዜ የውኃ እና ፍሳሽ ልማት Road Map ጥናት ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡-በአዲስ አበባ ከተማ ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የአዲስ አበባ ከተማን የመጠጥ ውሃ እና የፍሳሽ...

read more

አማራጭ የውሃ አቅርቦት ምንጭ ጥናት ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡      አማራጭ የውሃ አቅርቦት ምንጭ ጥናት ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ የኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የአዲስ አበባ ከተማን የመጠጥ ውሃ ሽፋን ለማሳደግ የሚያስችሉ አማራጭ የውኃ አቅርቦት ምንጭ በማጥናት ለትግበራ ዝግጁ ማድረግ ነው፡፡ የኘሮጀክት አጠቃላይ ግብ፡- የከተማውን የወደፊት የውሃ...

read more

ለውሃ ማምረቻ ጣቢያዎቸወ የኤሌክትሪክ ሃይልን የሚተካ አማራጭ ሃይል ጥናት እና ትግበራ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡      ለውሃ ማምረቻ ጣቢያዎቸወ የኤሌክትሪክ ሃይልን የሚተካ አማራጭ ሃይል ጥናት እና ትግበራ ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ው.ፍ.ባለሥልጣን የኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የአዲስ አበባ ከተማን የመጠጥ ውሃ ስርጭት አስተማማኝ እና ያልተቆራረጠ ለማድረግ የሚያስችል የኤሌክትሪክ ሃይልን የሚተካ...

read more

የለገዳዲ ግድብ ጥገና/ማሻሻያ ጥናት እና ግንባታ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡      የለገዳዲ ግድብ  ጥገና/ማሻሻያ ጥናት እና ግንባታ ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በኦሮሚያ ከተማ ለገዳዲ የኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የአዲስ አበባ ከተማ የውሃ ስርጭት የሚካሄድባቸውን የገጸ ምድር ውኃ ማጣሪያ ጣቢያዎች መካከል አንዱ የሆነውን የለገዳዲ ማጣሪያ ጣቢያ የውሃ ግፊት መስጫ ፓምፖች እና...

read more

የማዕከላዊ ስካዳ ሲስተም ጥናት እና ትግበራ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡      የማዕከላዊ ስካዳ ሲስተም ጥናት እና ትግበራ ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- አዲስ አበባ  ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡-     በአዲስ አበባ ከተማ ዘመናዊ እና ማእከላዊ የሆነ የውሃ ምርት እና ስርጭት ክትትል እና ቁጥጥር ስርአት መፍጠር የኘሮጀክት አጠቃላይ ግብ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ያለውን  የገጸ ምድር...

read more

በአዲስ አበባ ከተማ የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ የሚወጣውን ዝቃጭ መልሶ መጠቀም ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡         በአዲስ አበባ ከተማ የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ የሚወጣውን ዝቃጭ መልሶ መጠቀም ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያዎች (አቃቂ፣ ኮተቤ ወዘተ…) የኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- ከከተማዋ ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያዎች የሚወጣውን ዝቃጭ መልሶ ለመጠቀም የሚያስችል ሁኔታ እንዲፈጠር ማስቻል ነው፡፡...

read more

የመጋዘን ግንባታ ፕሮጀክት ቁ.4

የፕሮጀክቱ ሥም፡       የመጋዘን ግንባታ ፕሮጀክት ቁ.4 አስፈፃሚው አካል፡      የአዲስ አባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የውሃና ሳኒቴሽን ልማትና መልሶ ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ፕሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡ በአዲስ አበባ ከተማ የፕሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡ በፕሮጀክት ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማቴሪያሎችና ማሽነሪዎች በአግባቡ ለማከማቸት፣ የፕሮጀክቱ ግብ፡ የተለያዩ የተቋማት ግንባታ በማከናወን የመ/ቤቱን ተቋማዊ...

read more

የፕሮጀክት ጽ/ቤት ግንባታ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    የፕሮጀክት ጽ/ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ክ/ከተማ ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የፕሮጀክት ጽ/ቤት ግንባታ በማከናወን ምቹና  የተቀላጠፈ አገልግሎት መስጠት፣ ግብ ፡- የፕሮጀክት ጽ/ቤት ግንባታ በማከናወን የመ/ቤቱን ተቋማዊ የማስፈጸም አቅም እንዲያድግ ይደረጋል፡፡...

read more