ፕሮጀክቶች

ፕሮጀክቶች

%

Corporate Rebranding

%

Website Redesign

Day Turnaround

Amazing Result

ለገዳዲ ጥልቅ የጉድጓድ ክፍል 2 ውሃ ልማት ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    ለገዳዲ ጥልቅ የጉድጓድ ክፍል 2 ውሃ ልማት ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡-በኦሮሚያ ከተሞች (ለገዳዲ አካባቢ) ነው ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የአዲስ አበባ ከተማን የመጠጥ ውሃ ሽፋን በማሳደግ ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ፣ የኘሮጀክት አጠቃላይ ግብ፡-አሁን ያለውን የከተማዋን የመጠጥ ውኃ ሽፋን በከፍተኛ...

read more

ለኮዬ ፍጪ ኮንደሚኒየም ቤቶች የውኃ አቅርቦት ልማት ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    ለኮዬ ፍጪ ኮንደሚኒየም ቤቶች የውኃ አቅርቦት ልማት ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡-በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ኮዬ ፍጪ አካባቢ ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- ጉድጓዶቹን በመቆፈርና ወደ ሲስተም በማስገባት በአካባቢው ለሚገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የንጹህ መጠጥ ውኃ አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረግ ነው፡፡ የኘሮጀክት...

read more