የኘሮጀክቱ ሥም፡    የዋናው መ/ቤት ላቦራቶሪና የቃሊቲ ፍሳሽ ላቦራቶሪ እቃዎችና መሳሪያዎች ማሟላት ፕሮጀክት

አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት

ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በዋናው መ/ቤትና በቃሊቲ፡፡

ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የውኃና ፍሳሽ ጥራትን መጠበቅ እና የግንባታ መሳሪያዎችን በመግዛት ለመሳሪያ ኪራይ የሚወጣውን ወጪ መቀነስ ነው፡፡

የኘሮጀክት አጠቃላይ ግብ፡- ለግንባታ የሚያገለግሉ ማሽኖች በመግዛት ለማሽን ኪራይ የሚወጣውን ወጪ እንዲቀንስ ይደረጋል፡፡

በኘሮጀክቱ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት፡-

  • የላቦራቶሪ ዕቃዎችና መሳሪያዎች ግዥ፣
  • የማውንት ክሬን፣ ኤክስካቫተር ጃክሀመር፣ሻወር ትራክ (16ሜ ኩብ) እና የ5 ዳም ትራክ (5ሜ. ኩብ) ግዥ መፈጸም

ኘሮጀክቱ የተጀመረበት ጊዜ፡-

  • በ2001 ዓ.ም.

ኘሮጀክቱ የሚጠናቀቅበት ጊዜ፡-

  • በ2008 ዓ.ም.

የኘሮጀክቱ ጠቅላላ በጀት፡- 46,858,406 የፈጃል ተብሎ ይገመታል፡፡

በ2008 በጀት ዓመት የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት፡-

  • የቀሪ 9 የመስክ ተሸከርካሪዎች ግዥ ማጠናቀቅ፣
  • 50 የውኃ ቦቴ ዕቃ አቅርቦት ሥራ ማጠናቀቅ፣
  • የቀሪ 2 ማሽነሪዎች ግዥ ማጠናቀቅ፣
  • በ2 ወር ጊዜ ውስጥ እስከ ነሐሴ ወር ኤልሲ በማስከፍት የ8 ሰራተኞች ሰርቪስ መኪና አቅርቦት ሥራ ማጠናቀቅ፣

 

ለ2008 በጀት ዓመት የሚያስፈልግ በጀት ማጠቃለያ

ተ.ቁ. የፕሮጀክቱ ሥምና የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት የውል ስምምነቱ መጠን/ኢንጂነሪግ ዋጋ ግምት ለ2008 በጀት ዓመት የተያዘ በጀት የተያዘ በጀት ምርመራ
ከመንግስት ከመ/ቤቱ ከብድር ዕርዳታ
39 የዋናው መ/ቤት ላቦራቶሪና የቃሊቲ ፍሳሽ ላቦራቶሪ ዕቃዎችና መሳሪያዎች ማሟላት ፕሮጀክት   49,884,098 49,884,098 0 0 0
39.1 የቀሪ 9 የመስክ ተሸከርካሪዎች ግዥ ማጠናቀቅ፣ 6,750,000 6,750,000 6,750,000 ለቀሪ 9 መኪኖች ግዥ ለማጠናቀቅ የተያዘ በጀት ሲሆን ለ1ዱ መኪና 750ሺህ ብር ተይዟል፡፡
39.2 የቀሪ 2 ማሽነሪዎች ግዥ ማጠናቀቅ፣ 3,307,373 3,307,373 3,307,373 ከዚህ በፊት ለቀሪ 2ቱ ማሽነሪዎች በተገባው ውለታ መሠረት የሚከፈል ክፍያ ነው
39.3 50 የውኃ ቦቴ ዕቃ አቅርቦት ሥራ ማጠናቀቅ፣ 11,181,037 7,826,725 7,826,725 ቀሪ 70 በመቶ ክፍያው በ2008 በጀት ዓመት በተገባው ውለታ መሠረት ለመክፍል የተያዘ በጀት ነው፡፡
39.4 የ8 ሰራተኞች ሰርቪስ መኪና አቅርቦት ሥራ ማጠናቀቅ 4,000,000 32,000,000 32,000,000 ከመኪና አቅርቦቱ ጋር በተያያዘ በ2008 በጀት ዓመት ለሚከፈል ክፍያ የተጠቀሰው ብር ተይዟል፡፡ ለበጀቱ መነሻ ከመከላከያ ጋር በቅርቡ የገቡት 2 መኪኖች ዋጋ ታሳቢ ተደርጓል፡፡