የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ  እና የባለስልጣኑ ሰራተኞች በፅዳት ዘመቻው ላይ ተሳትፈዋል።

የፅደት ዘመቻው ዘረኝነትን እጠየፋለሁ! አብሮነትን አከብራለሁ! ከተማዬንም አፀዳለሁ! እና ሌሎች መፈክሮችን በመያዝ በሀገር ዓቀፍ ደረጃ የሚደረገው የጽዳት ዘመቻ አካል ነው፡፡

የባለስልጣኑ ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ዘርይሁን አባተ በጽዳት ዘመቻ ለተሳተፉ ሰራተኞች ምስጋና አቅርበዋል፡፡