by | ጥር 30, 2019 | ዜና
ማጣሪያ ጣቢያው ሲመሰረት የነበረውን በቀን 7ሺ500 ሜ.ኩ የማጣራት አቅም ወደ 100ሺ ሜ.ኩ እንዲያድግ ተደርጎ ወደ ስራ የገባው ባሳለፍነው ሰኔ 30 /2010 ዓ.ም ነበር፡፡ ባለስልጣኑም በዚህ በጀት አመት ጣቢያው ሲመረቅ ከነበረው የማጣራ አቅም ወደ 25 ሺ ሜ.ኩ ለማሳግ እቅድ የያዘ ሲሆን በበጀት አመቱ አጋማሽ 40ሺ ሜ.ኩ ማድረስ ችሏል፡፡ይህም ትልቅ ውጤት ነው ያሉት የባስልጣኑ የፍሳሽ ደንበኞች ቅጥያ ንኡስ የስራ...
by | ጥር 25, 2019 | ዜና
የለገዳዲ ገፈርሳ እና ድሬ ግድቦችም ልዩ ጥበቃ እና ክብካቤ ከሚፈልጉ ፕሮጀክቶች መካከል መናቸውን ተከትሎ ባለስልጣኑ በግድቦች ዙሪያ እና በፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያዎች ዙሪያ ከ5000 በላይ ችግኞች በመትከል እየተንከባከበ ይገኛል ፡፡ በባለስልጣኑ የተፋሰስ አስተዳደር ቁጥጥር እና ልማት ባለሞያ አቶ አደም መጎስ ችግኞቹ ለመንከባከብ ይመች ዘንድ 19 ሰራተኞች በኮንትራት በመቅጠር የክብካቤ ስራ እየተሰራ እንደሚገኝም ገልጸዋል ፡፡...
by | ጥር 24, 2019 | ዜና
በተለምዶ ሀያሁለት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የንግድ ስራ የሚያከናውነው አዝመራ ሽሮ ተብሎ የሚጠራው ድርጅት እና ቦሌ አትላስ አካባቢ የሚገኘው ሴንቸሪ አዲስ ሪል እስቴት የተባለው ተቋም በህገወጥ መንገድ የውሃ ቆጣሪ በማንሳት ለባለስልጣኑ ይገባ የነበረውን ገቢ በማስቀረታቸው እርምጃ እንደተወሰዳቸው በባለስልጣኑ የመገናኛ ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ አቶ አህመድ መሀመድ ገልጸዋል፡፡ ህገወጥ ድርጊቱን ፈጻሚዎቹ በቀን ሊጠቀሙ...
by | ጥር 24, 2019 | ዜና
የአዲሰ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ከመንግስት ባለድርሻ አካላት፣ ኮንትራተሮች፣ አማካሪዎች እንዲሁም ከተለያዩ የሚመለከታቸው አካላት ጋር በኢንተርኮንትኔታል ሆቴል ውይይት አካሄደ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ዘሪሁን አባተ በመድረኩ ላይ ላቅ ያለ ና ደካማ አፈጻጸም ያሰመዘገቡ ኮንትራክተሮች እና አማካሪዎችን ለይተው አቅርበዋል ፡፡ የተለዩትም 52 የውሃ ፕሮጀክቶች የሚገነቡ ኮንትራክተሮችና አማካሪዎች...
by | ጥር 21, 2019 | ዜና
በባለስልጣኑ በበጀት አመቱ 104 የጋራ 26 ተንቀሳቃሽ እና 15 የህዝብ መጸዳጃ ቤቶችን ለመገንባት እቅድ ይዞ እየሰራ እንደሚገኝ የባለስልጣኑ የፍሳሽ ደንበኞች ንዑስ የስራ ሂደት መሪ አቶ ኃይለእየሱስ ደናነው ገልጸዋል፡፡ መጸዳጃ ቤቶችን የሚገነባው ከክፍለ ከተሞች መሬት አሰተዳደር መሬት በማስፈቀድ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ባቀረበው ጥያቄ መሰረት ለጋራ መገልገያ የሚሆን 104 መሬት ለተንቀሳቃሽ 5 እንዲሁም ለህዝብ መጸዳጃ...
የቅርብ ጊዜ አስተያየቶች