ክፍተኛ የውሃ ተጠቃሚ የሆኑ የባለስልጣኑ ደንበኞች የራሳቸው የውሀ ጎድጉድ እንዲጠቀሙ እየተደረገ ያለው ጥረት ውጤት እያስመዘገበ ነው ተባለ፡፡

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ባለፉት ዓመታት ለከተማው ነዋሪና ድርጅቶች ንፁህ የመጠጥ ውሃ ማቅረብ ዋነኛ ዓላማ አድርጎ ዘርፈ ብዙ የውኃ ልማት ሥራዎችን በማከናወን የከተማውን ንፁህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦትና ሥርጭት ለማሳደግ የተለያዩ ነባር እና አዳዲስ የከርሠ ምድርና የገፀ ምድር የውሃ መገኛ ምንጮችን በማልማት ለከተማዋ ነዋሪዎች ንፁህ የመጠጥ ውሃን ዘላቂና አስተማማኝ በሆነ መልኩ ለማቅረብ ሰፊ የሆነ ሥራ...

የማስፋፊያ ግንበታ የተደረገለት ቃሊቲ ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ግንባታ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡

የቃሊቲ ፍሳሽ ማጣሪያ ማስፋፊያ ግንባታ  ተጠናቆ  አገልግሎት መስጠት መጀመሩን በፕሮጀክት ጽ/ቤት የፍሳሽ ፕሮጀክት ዲዛይንና ቁጥጥር የሥራ ሂደት መሪ አቶ አብዱልሀኪም ከድር ገልጸዋል፡፡ እንደ አቶ አብዱልሀኪም ማብራሪያ ነባር የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያዎችን በማሻሻልና በማስፋፋት እንዲሁም ተጨማሪ አዳዲስ የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያዎችን በመገንባት የተሰበሰበውን ፍሳሽ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ አጣርቶ ለማስወገድ የሚያስችል አቅም...