by | May 25, 2018 | ዜና
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ ሁለት ጀሞ ቁጥር አንድ ኮንዶምኒየም አከባቢ ከመኖሪያ ቤቶች የሚወጣ ፍሳሽን አሰባስቦ ለማስወገድ ከ5 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባ የፍሳሽ መስመር በመንገድ ግንባ ቁፋሮ አማካኝነት ከጥቅም ውጪ ሆነ፡፡ ፕሮጀክቱ የግንባታ ስራው ተጠናቆ ሙከራ የተደረገለት ሲሆን ጉዳት የደረሰበት ርክክብ ለማድረግ በተዘጋጀበት ወቅት ነው ፡፡ የፍሳሽ ማንሳት፣ ማጣራት እና መልሶ መጠቀም አብይ የስራ...
by | May 25, 2018 | ዜና
ባለስልጣኑ ከባለፉት 10 ዓመታት ጀምሮ የከተማዋን የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ለማሳደግ እና የህብረተሰቡን ፍላጎት በአግባቡ ለማሟላት ነባር እና አዳዲስ የከርሠ ምድርና የገፀ ምድር የውሃ መገኛ ምንጮችን በማስፋፋት ዘርፈ ብዙ የልማት ስራዎች አከናውኗል፡፡ ከተከናወኑ ዋና ዋና ፕሮጀክቶች መካከል ዋና ዋናዎቹ የገፈርሳ ግድብ ማሻሻያ፣ የለገዳዲ ግድብ ማስፋፊያ እና የውኃ እጥረት በሚታይባቸው የተለያዩ የከተማዋ ኪስ ቦታዎች...
by | May 25, 2018 | ዜና
ከህብረተሰቡ መዘናጋት ጋር ተያይዞ እየተቀዛቀዘ የመጣውን እና እንደ አዲስ እያንሰራራ የሚገኘውን የኤች አይ ቪ ኤድስ ወረርሽኝ በማስመልከት “አሁንም ትኩረት ለኤች አይ ቪ ኤድስ” በሚል መሪ ቃል በባለስልጣኑ የኤች አይ ቪ ኤድስ ግብረ ኃይል ስልጠና ተዘጋጅቶ በዋናው መ/ቤት የግማሽ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጥቷል፡፡ በስልጠናው ላይ ጥናታዊ ፅሑፍ ቀርቦ ከሰራተኛው ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ የጥናቱ አቅራቢ የፕሮጀክት ጥናትና...
Recent Comments