by | Mar 18, 2020 | ዜና
የተቋቋመው ኮሚቴም የውሃ እና ፍሳሽ ስራውን የሚቆጣጠር እና የሚከታተል እንዲሁም የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ሰራተኞች ደህንነት ላይ የግንዛቤ እና የጥንቃቄ ስራ የሚያከናውን ነው፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ስራስኪያጅ ኢንጅነር ዘሪሁን አባተ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ባለስልጣኑ ባሁኑ ሰዓት የአለም ስጋት የሆነውን የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ መከሰትን ተከትሎ ፤ በኳራንቲን የተለዩ የጤና ተቋማት እና በመዲናዋ የሚገኙ ትልልቅ...
by | Mar 18, 2020 | ዜና
ባለስልጣኑ ዉይይቱን ፦ ዘመናዊ የፍሳሽ መስመር በተዘረጋባቸው አካባቢ ነዋሪዎች እና የስምንቱ ቅ/ጽ/ቤት የፎረም አመራሮች ጋር ነው ዛሬ በራስ ሆቴል የመሰብሰቢያ አዳራሽ ያካሄደው ። የውይይቱ አላማ መስመሩ የተዘረጋባቸው አካባቢ ነዋሪዎች ከቤታቸው ሶስት ሜትር ርቀት ድረስ የተዘረጋውን መስመር የቤት ለቤት ቅጥያ (መስመር በማገናኘት )ተጠቃሚ እንዲሆኑ ንቅናቄ ለመፍጠር ነው። ከዚህም በተጨማሪ የፍሳሽ አወጋገዱን እየተፈታተኑ...
by | Mar 18, 2020 | ዜና
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ አገልግሎት በሚሰጥባቸው አከባቢዎች የተዘረጉ የውሃ መስመሮችን መረጃ ከመገኛ ቦታቸው ጋር (በGIS) ወደ ኮምፕውተር በማስገባት ነው የአገልግሎት ማሻሻያውን ማድረግ የቻለው፡፡ በቅርንጫፉ ደንበኞች አዲስ ውሃ ለማስገባት፣ መስመር ለማዛወር፣ የውሃ መስመር ለማሻሻል ግምት ለማሰራት እና ክፍያ ለመፈፀም ከ2 ጊዜ በላይ ምልልሶችን ማድረግ እንዲሁም አገልግሎቱን ለማግኘት ከ3-4 ቀን ወረፋ ይጠብቁ ነበር፡፡ ይህም...
by | Mar 18, 2020 | ዜና
በአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን በጉርድ ሾላ ፣መካኒሳ ፣ንፋስ ስልክ እና አቃቂ ቅ/ጽ/ቤቶች ስር በሚገኙ ከሶስት መቶ ሺ (300,000)በላይ ደንበኞች ከነገ ጀምሮ በዘመናዊ ቆጣሪ ንባብ ስርዓት የተነበበውን ክፍያ መክፈል ይጀምራሉ፡፡ የቆጣሪ ንባብ ስርዓቱ በዋናነት ከግምታዊ አሞላል ከመላቀቅ ባሻገር ከዚህ ቀደም ደንበኞች ሁለት ወር ወደ ኋላ ተመልሰው የሚከፍሉትን አሰራር አስቀርቶ በየወሩ የፍጆታ ክፍያቸውን...
by | Mar 18, 2020 | ዜና
ባለስልጣኑ ገቢውን የሰበሰበው ዘመናዊ የውሃ ቢል ክፍያ ስርዓት በመዘርጋት እና በግማሽ አመት 704,000,000 ብር ለመሰብሰብ በማቀድ ነው ፡፡ እቅዱን ሙሉ ለሙሉ ለማሳካት ያልተቻለው ከፍተኛ ውሃ ተጠቃሚ የሆኑ ተቋማት እና ድርጅቶች በወቅቱ ባለመክፈታቸው ነው ፡፡ በቀጣይ የእቅዱን ያክል ለማከናወን በትኩረት የሚሰራ ሲሆን ውዝፋቸውን በማይከፍሉ ተቋማት ላይ ባለስልጣኑ አገልግሎት ለማቋረጥ እንደሚገደድም...
Recent Comments