የአዲስ አበባ ዉሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ባለፉት 6 ወራት 622 ሚሊዮን ብር ገቢ ሰብስቧል፡፡
ገቢው የተሰበሰበው ከውሃ የአገልግሎት ክፍያ እንዲሁም ልዩ ልዩ የገቢ ርዕሶች ነው፡፡ በባለሥልጣኑ ጥናት ዕቅድና በጀት ሃላፊ አቶ በዓለምላይ ባህሩ ባለሥልጣኑ በበጀት ዓመቱ 6ወራት 798 ሚሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ የዕቅዱን 78 በመቶ ማሳካት ችሏል ብለዋል ፡፡ አፈጻጸሙ ከእቅዱ አንጻር ዝቅ ቢልም ከሀምና ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በ13 ሚሊዩን ብር ብልጫ አሳይቷል ብለዋል ፡፡ በባለስልጣኑ በስድስት ወራት...
የቅርብ ጊዜ አስተያየቶች