by | ጥር 10, 2023 | ዜና
የለሚ ኩራ ቅርንጫፍ ጽህፍት ቤት ከአንድ ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ልዩ ስሙ ጭላ ፈታ አካባቢ 500 አርሶ አደሮችን የንፁህ መጠጥ ውኃ ተጠቃሚ አድርጓል።1.6 k.m ርዝመት ያለው መስመር ተዘርግቶ ከአካባቢው ነዋሪው በተዋጣ ከ1 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ፕሮጀክቱ ተገንብቶ ለአገልግሎት በቅቷል።በፕሮጀክት ርክክቡ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የቦሌ ክፍለ ከተማ ብልጽግና ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ተስፋዬ...
by | ጥር 10, 2023 | ዜና
የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የውሃ መገኛ በሆነው የለገዳዲ ግድብ ዙሪያ እየተሰሩ ያሉ የአከባቢ ጥበቃ እና ተፋሰሽ ልማት ስራዎችን እንዲሁም የንፁህ ውሃ ማጣራት ሂደትን ለጋዜጠኞች እና የኮሙኒኬሽን አመራሮችና ባለሙያዎች አስጎብኝቷል፡፡ በጉብኝቱ ላይ የባለስጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢ/ር ዘሪሁን አባተ ከዚህ በፊት ለተፋሰስ ልማት ስራዎች ትኩረት ተሠጥቶ ባለመሰራቱ ግድቦች በደለል እየተሞሉ ውሃ የመያዝ አቅማቸው...
by | ጥር 10, 2023 | ዜና
የአዲስ አበባ ወሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አለም አቀፍ የአረንጓዴ እድገት ኢንስቲቲዩት (GGGI) ባዘጋጀው ኢግዚብሽን ላይ በወሃ መገኛ አካባቢዎች እየሰራ ያለውን የተፋሰስ ልማት ስራ ማቅረቡ ይታወቃል ::ዛሬ በእግዚብሽኑ መዝጊያ ላይ ባለስልጣኑ እየሠራቸው ባሉ የአረንጓዴ ልማት ሥራዎች 2022 ምርጥ ብሔራዊ የአየር ንብረት ለውጥ ማጣጣም ሻምፒዮን ሆኖ የዋንጫ እና ምስክር ወረቀት ሽልማት...
የቅርብ ጊዜ አስተያየቶች