ማስታወቂያ በለገዳዲ ግድብ ተፋሰስ ለምትገኙ ነዋሪዎች በሙሉ

በአሁኑ ጊዜ የክረምቱ ዝናብ በከፍተኛ ሁኔታ ተጠናክሮ በመቀጠሉ የለገዳዲ ግድብ ውሃ መያዝ ከሚችለው በላይ ሞልቷል ፡፡ በዚህም ምክንያት በግድቡ ላይ በተፈጠረው ጫና ትርፍ ውሃ በማስወገድ ላይ እንገኛለን፡፡ በመሆኑም ከግድቡ በታችኛው ተፋሰስ በተለይም በአቃቂ ክፍለ ከተማ ጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል አካባቢ የምትገኙ ነዋሪዎች ከወቅቱ ዝናብ ጋር ተደምሮ ጎርፍ ሊከሰት ስለሚችል በሰው፣ በእንስሳት እና በንብረት ላይ ጉዳት...

ማስታወቂያ ለአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ደንበኞች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አገልግሎት ከእሁድ ነሐሴ 20 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀናት በኮተቤ ሰብ ስቴሽን የቴክኒክ ችግር ስላጋጠመ ይህንን ችግር ለማቃለል በለገዳዲ ጥልቅ ጉድጓድ እና በለገዳዲ ማጣሪያ ጣቢያ ኃይል እንደሚቋረጥ አሳውቆናል፡፡ በዚህም ምክንያት በየካ አባዶ፣ በየካ አያት፣ ቦሌ ሰሚት፣ ቦሌ አራብሳ፣ በአያት ኮንዶምኒየም እና በተጠቀሱት አከባቢዎች ከነሐሴ 20 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ...

ማስታወቂያ ለአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ደንበኞች

በደርቱ አካባቢ  ባጋጠመው ድንገተኛ የጎርፍ አደጋ ምክንያት ባለ 800 ሚሊ ሜትር ከፍተኛ የውሃ መስመር ላይ የስብራት አደጋ አጋጥሟል፡፡በዚህም ምክንያት በተወሰኑ የከተማዋ አካባቢዎች የውሃ ሥርጭት ተቋርጧል፡፡ በጀሞ ፣በላፍቶ፣በለቡ፣በሀና ማርያም፣በጎፋ እና በቄራ አካባቢዎች  በከፊል የውሃ አገልግሎት ተቋርጧል፡፡ በአሁኑ ሰዓት ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ወደ መደበኛ ስርጭት ለማስገባት የጥገና ስራ በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡...

ማስታወቂያ ለአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ደንበኞች

የለገዳዲ ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ለገጣፌ ቄራ አካባቢ ባጋጠመው ድንገተኛ የጎርፍ አደጋ ምክንያት ባለ 700 ሚሊ ሜትር ከፍተኛ የውሃ መስመር ላይ የስብራት አደጋ አጋጥሟል፡፡በዚህም ምክንያት በተወሰኑ የከተማዋ አካባቢዎች የውሃ ሥርጭት ተቋርጧል፡፡ በቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም፣ በቦሌ አያት 1፣2፣3፣4 እና 5፣ በሰሚት ኮንዶሚኒየም፣ በየካ አያት 1፣ 2 እና 3፣በየካ አባዶ ኮንዶሚኒየም እና በኮተቤ ገብርኤል በከፊል የሚገኙ...

የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የጥሪ ማስታወቂያ፤

የባለሥልጣን መ/ቤቱ በታህሳስ ወር 2010 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ በተለያዩ የሥራ መደቦች የውጪ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት መስፈርቱን ያሟሉ ዕጩዎችን በፈተና አወዳድሮ በመለየት ቅጥር መፈጸሙ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጅ የፈተናው ውጤት እንደታወቀ የተወሰኑ አመልካቾች ቅሬታ በማቅረባቸው ጉዳዩ በኮሚቴ ታይቶ ከተጣራ በኋላ የውጤት ማስተካከያ ተደርጎና በመ/ቤቱ የበላይ ኃላፊ ጸድቋል፡፡ በመሆኑም...