by | ሐምሌ 31, 2019 | ዜና
በባለስልጣኑ ይዞታ በሆኑት በለገዳዲ እና ድሬ ግድቦች ዙሪያ የተተከሉት ችግኞች የአፕል፣ የሀበሻ ፅድ፣ የፈረንጅ ፅድ እና የግራቪሊያ ዝርያ ያላቸው ናቸው፡፡ ከነዚህም ውስጥ 23,150 ችግኞች ፅድ እና ግራቪሊያ እንዲሁም 6 ሺህ 70 የሚሆኑት የአፕል ዝርያ ያላቸው ሲሆኑ ከአከባቢ ጥበቃ ባለስልጣን፣ ከባለስልጣኑ ችግኝ ማፍያ እና ከችግኝ አቅራቢ ተቋም በግዢ የተገኙ ናቸው፡፡ የተተከሉትን የአፕል ችግኞች ለማፅደቅ ባለስልጣኑ...
by | ሐምሌ 16, 2019 | ዜና
ስልጠናው በዓለም ባንክ በሁለተኛው የከተሞች የውሃ እና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት አማካኝነት የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የአፈፃፀም አቅምን ለመገንባት በታቀደ ዕቅድ መሰረት የተዘጋጀ ነው፡፡ ከባለስልጣኑ የተውጣጡ ሃያ ባለሙዎች እና ሃላፊዎች ከሐምሌ 8–17 ቀን 2011 ዓ.ም ለአስር ተከታታይ ቀናት በህንድ ሃገር የአሰልጣኞች ስልጠና የሚወስዱ ሲሆን ከተመለሱ ቡኃላ በቀጣይ ሁለት ዓመታት የባለስልጣኑን አጠቃላይ ሠራተኞች...
by | ሐምሌ 8, 2019 | ዜና
የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን በቴክኖሎጂ የታገዘ ዘመናዊ የቆጣሪ ንባብ ለመጀመር ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ገለጸ፡፡ ቴክኖሌጂውም ዳፍቴክ ሶሻል አይ.ሲ.ቲ. ከተባለ የግል ድርጅት ጋር ከባለስልጣኑ ውል በመግባት ወደ ስራ ተገብቷል፡፡ የቆጣሪ ንባብ የሚካሄደው በስማርት ተንቀሳቃሽ ስልኮች ሲሆን ለስልኮቹ የቆጣሪ ማንበብያ አፕልኬሽን ሲሰተም የተጫነላቸው ሲሆን ለዚህም ስራ የሚረዱ 264 ስማርት ተንቀሳቃሽ ግዢ...
by | ሐምሌ 8, 2019 | ዜና
የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ከ2007 ዓ.ም ጀምሮ ዕንቅስቃሴ በሚበዛባቸው በተለያዩ የከተማዋ ቁልፍ ቦታዎች ያስገነባቸው የመንገድ ዳር ማርፊያ እና የንጽህና መጠበቂያዎች አገልግሎት እየሰጡ መሆናቸው ይታወቃል፡፡ እነዚህን የመንገድ ዳር ማርፊያ እና የንጽህና መጠበቂያዎች ከጊዜ ጊዜ እንዲስፋፉ ለማድረግ ያላሰለሰ ጥረት እየተደረገ ሲሆን በያዝነው በጀት ዓመትም ባለስልጣኑ ባወጣው ዕቅድ መሰረት የተለያዩ ተግባራት...
by | ሐምሌ 8, 2019 | ዜና
የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኮሌራ በሽታን አስቀድሞ ለመከላከል በውሃ ስርጭት እና በፍሳሽ አወጋገዱ ላይ ከወትሮ በተለየ መልኩ በጥንቃቄ እየሰራ ነው፡፡ በተለያዩ አከባቢዎች የተከሰተው የኮሌራ/አተት/ በሽታ በከተማችን ከውሃ ስርጭት ጋር በተገናኘ እንዳይከሰት ባለስልጣኑ በሚያሰራጨው ውሃ ላይ የክሎሪን መጠኑን ጨምሯል፡፡ ባለስልጣኑ በየዕለቱ የላቦራቶሪ ምርመራውን ለማካሄድ በከተማ ውስጥ ከየአካባቢው የሚወስደውን...
የቅርብ ጊዜ አስተያየቶች