የጨረታማስታወቂያ የጨረታቁጥር REBIDNCB/GOV/G004/2011   የአዲስአበባውሃናፍሳሽባለሥልጣንበሁለትምድብከፍሎየተሸከርካሪዎችጎማናባትሪግዢበድጋሚግልጽጨረታአወዳድሮለመግዛትይፈልጋል፡፡ ስለሆነምከዚህበታችየተዘረዘሩትንመስፈርቶችየሚያሉ አቅራቢዎችንበጨረታውእንዲሳተፉይጋብዛል፡፡ ተጫራቾችዘወትርበሥራሰዓትመገናኛከሚገኘውዋና መ/ቤትምድርቢሮቁጥር 113 በመገኘትከላይለተጠቀሰውግዥየተዘጋጀውንየጨረታሠነድየማይመለስብር 200 (ሁለትመቶ)...

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ ላይ የውጭ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ የሥራ መደቡ መጠሪያ ፡ሲኒየር አካውንታንት ደረጃ ፡- 12 ብዛት፡- 5 ደመወዝ፡- 13,24ዐ ተፈላጊ ችሎታ ፡- በአካዉንቲንግ/በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ ሆኖ 4/8 ዓመት በሲስተም ታግዞ በደብል ኢንትሪ የሂሣብ መዝጋት ልምድ ያለው/ላት...

ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ

በአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባሰልጣን እየተሰጠ የሚገኘው የመሪነት ስልጠና(FLL) እራሳችንን መቀየር እንድንችል ረድቶናል አሉ የስልጠናው ተካፋይ ሰራተኞች ፡፡

ባለስልጣኑ እየሰጠ ያለውን አገልግሎት ቀልጣፋ ለማድረግ እና የሰራተኛውን የባለቤትነት ስሜት ለማሳደግ የሚያስችል በዓይነቱ ለየት ያለ የመሪነት ስልጠና ከመስከረም 19/2012 ዓ.ም ጀምሮ እየሰጠ ይገኛል ፡፡ (Field Level Leadership ) ስልጠና የአስተሳሰብ ለውጥ እንደዲያመጡ እንደረዳቸው የተናገሩት ሰልጣኞቹ፤ ከዚህ ቀደም ይህ በሀላፊ እንጂ አይፈታም ያሉት በርካታ ችግር በራሳቸው መፈታት የሚችል መሆኑን...

የቃሊቲ ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ አሁን እያጣራ ካለው 40ሺ ሜትር ኪዩብ ፍሳሽ ቆሻሻ ወደ 60 ሺህ ከፍ ለማድረግ እየተሰራ ነው ፡፡

የአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን ፍሳሽ ቆሻሻን በዘመናዊ መንገድ ሰብስቦና አጣርቶ ከሚያስዎግድባቸው ፕሮጀክቶች መካከል የቃሊቲ ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ዋናውና ትልቁ ነው፡፡ ይህ ማጣሪያ ጣቢያ በቀን 100 ሺህ ሜ.ኩብ የማጣራት አቅም ያለው ሲሆን አሁን ላይ ግን እያጣራ ያለው በቀን 40 ሺህ ሜ.ኪዩብ ብቻ ነው፡፡ በዚህ በጀት አመት ግን በቀን 60 ሺህ ሜ.ኩብ እንዲያጣራ እየሠራ መሆኑን በባለስልጣኑ የፍሳሽ ዘርፍ...