ሀላፊዎቹ ከኬኒያ ናኩሩ የመጡና በየውሃና ፍሳሽ ላይ ከሚሠሩ ሦስት ድርጅቶች የተውጣጡ ሲሆን ዛሬ የቃሊቲ ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያን፣ መካኒሳ ቆጣሪ ያልተማከለ ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያን እና የለገዳዲ ግድብና ማጣሪያ ጣቢያን ጎብኝተዋል።