በየካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ሜዳ ዛሬ የተጫወቱት ሁለቱ ክለቦች አቻ ወጥተዋል።የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን ባዘጋጀው በዚህ ወድድር የባለሥልጣኑ የእግር ኳስ ክለብ እስካሁን በአምስት ጨዋታ አራቱን በማሸነፍ እና የዛሬውን አቻ በመውጣት 13 ነጥቦችን መሰብሰብ ችሏል።

የቅርብ ጊዜ አስተያየቶች