ባለስልጣኑ ባለፍት ስድስት ወራም 5 ኪሎ.ሜ ከፍተኛ እና ከ60 ኪ.ሜ በላይ መለስተኛ የውሃ መስመር ዘርግቷል፡፡

የውሃ መስመር ዝርጋታው የሚያከናውነው በከፍተኛ በመካከለኛ እና አነስተኛ መስመር በመከፋፈል ሲሆን ከፍተኛው በዋናው መ/ቤት እና ፕሮጀክት ጽ/ቤት ፤ መካከለኛ እና አነስተኛ መሽመሮች ደግሞ በቅርንጫፍ ጽ/ቤት አማኝነት የተዘረጉ ናቸው፡፡

የውሃ መስመሮቹም የተዘረጉት የመንገድ ስራ በሚሰራቸው አካባቢዎች፣የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ እና አዳዲስ ወደ ስርጭት የሚገቡ የውሃ ፕሮጀክቶችን ታሳቢ በማድረግ ነው ፡፡