by | ታኅሣ 23, 2020 | ዜና
“ደማችን ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን” በሚል መሪ ቃል የባለሥልጣኑ ሰራተኞች የሀገር መከላከያ ሰራዊታን ለመደገፍ የደም ልገሳ መርሐ ግብር በመካኒሳ ቅ/ጽ/ቤትና በዋናው መ/ቤት አከናውነዋል። በደም ልገሳ መርሐ ግብሩ ላይ አስተባባሪ የሆኑት የባለሥልጣኑ የሴቶች ዴስክ ሃላፊ ወ/ሮ አልማዝ ኤጀርሳ የደም ልገሳ መርሐ ግብሩ ዓላማ የባለሥልጣኑ ሰራተኞች ህግ በማስከበር ተግባር ላይ ለተሰማራው የመከላከያ...
by | ታኅሣ 23, 2020 | ዜና
የባለስልጣኑ ሠራተኞች ለጀግናው የሃገር መከላከያ ሠራዊት የአንድ ወር ደመወዛቸውን 14 ሚሊየን 463 ሺህ 815 ብር ለግሰዋል፡፡ ድጋፉን ያደረጉት በዋናው መስሪያ ቤት እና በስምንቱም ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሚገኙ ቋሚ እና ኮንትራት ሠራተኞች መሆናቸውን በባለስልጣኑ የፋይናንስ ደጋፊ የስራ ሂደት መሪ ወ/ሮ ላቀች አግደው አስታውቀዋል፡፡ ከተጠቀሰው ድጋፍ በተጨማሪም በባለስልጣኑ ስፖርት ኮሚቴ አማካኝነት ሠራተኛው ለስፖርታዊ...
by | ታኅሣ 23, 2020 | ዜና
የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣንም ቀኑን በማስመልከት ፍሳሽ ቆሻሻን በዘመናዊ መንገድ አጣርቶ የማስወገድ አገልግሎት ለማሳደግ እየሰራ መሆኑን ገልጸል፡፡ ባለሥልጣኑ አሁን ያለው ፍሳሽ ቆሻሻን በዘመናዊ መንገድ የማጣራት አቅም በቀን 148 ሺህ ሜ.ኩብ ማድረስ ችሏል፡፡ በዘመናዊ መንገድ ፍሳሽ ሰብስቦ የማጣራት አቅሙ ከፍ ያደረጉት በአሁኑ ሰዓት አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙ የቃሊቲ ፣ የኮተቤ ፣ ሚኪላንድ፣ ገላን እንዲሁም...
የቅርብ ጊዜ አስተያየቶች