የአዲስአበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የስፖርት ለሁሉም የእግር ኳስ  እና የመረብ ኳስ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ።

የአዲስአበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የስፖርት ለሁሉም የእግር ኳስ እና የመረብ ኳስ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ።

በአዲስአበባ የስፖርት ለሁሉም ኮሚቴ ለ12ኛ ጊዜ በከተማ ደረጃ ከጥር 22/2014 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ ስፖርቶች ውድድር ሲያካሂድ መቆየቱ ይታወሳል።በዚህም ውድድር ባለሥልጣን መ/ቤቱ በተሳተፈባቸው የመረብ ኳስ እና የእግር ኳስ ውድድሮች አሸናፊ በመሆን ዋንጫ አንስቷል።በዛሬው የመዝጊያ ውድድር የመጨረሻ ጨዋታውን ያደረገው የእግር ኳስ ቡድን የሸገር ብዙኃን ትራንስፖርትን 3ለ0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ነው ዋንጫውን ማንሳት...