የባለስልጣኑ ሠራተኞች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ

የባለስልጣኑ ሠራተኞች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ሠራተኞች የአንድ ቀን ደመወዛቸው  በማሰባሰብ  ጨቢ ማሪያም  የለገዳዲ እና  ድሬ ግድቦች ዙሪያ ለሚገኙ የጨቢ ማርያም እና ድሬ ስኮሩ የመጀመሪ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከ255 ሺህ ብር በላይ የገዟቸውን ልዩ ልዩ የትምህርት መርጃ መሳሪዎች አበርክተዋል፡፡ በድጋፍ የተሰጡት ቁሳቁሶች ደብተር፣ እስኪቢርቶ፣ እርሳስ፣ ማስመሪያ እንዲሁም የእርሳስ መቅረጫዎች እና ላጲስ ናቸው፡፡ የወረዳው...