በሁሉም ደረጃ የሚገኙ የባለስልጣኑ ሰራተኛች   የአገልጋይነት ስሜት  በመላበስ የተቀላጠፈ አገልግሎት መስጠት አለባቸው አሉ የአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ ኢ/ር ዘሪሁን አባተ።

በሁሉም ደረጃ የሚገኙ የባለስልጣኑ ሰራተኛች የአገልጋይነት ስሜት በመላበስ የተቀላጠፈ አገልግሎት መስጠት አለባቸው አሉ የአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ ኢ/ር ዘሪሁን አባተ።

ኢ/ር ዘሪሁን ይህን ያሉት በባለስልጣኑ እየተሰጠ ያለው የአቅም ግንባታ ስልጠና የመጀመሪያ ዙር ማጠቃለያ እና የሁለተኛው ዙር ማስጀመሪያ መረሃ ግብር ላይ ነው። ባለስልጣኑ በአዋጅ የተሰጠው ንጹህ መጠጥ ውሃ ማቅረብ፣ ፍሳሽ ማሰባሰብ ማጣራት እና ማስወገድ እንዲሁ የውሃ መገኛ አካባቢዎችን የተፋሰስ ልማት ስራ በሚፈለገው ልክ ለመስራት በባለቤትነት ስሜት የሚሰራ ሰራተኛ ወሳኝ ነው ብለዋል። በዚህ ረገድ በአይነቱ የተለየ...