የአዲስ አበባ ምክር ቤት የመሰረተ ልማት እና የትራንስፖርት ቋሚ ኮሚቴ በከተማ ውስጥ እየተሰሩ ያሉ የውሃ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡

የአዲስ አበባ ምክር ቤት የመሰረተ ልማት እና የትራንስፖርት ቋሚ ኮሚቴ በከተማ ውስጥ እየተሰሩ ያሉ የውሃ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡

ቋሚ ኮሚቴዎቹ ሸጎሌ፣ ጊዮን በረኪና፣ፍራንሲስኮ፣ ሸገር መናፈሻ፣ እርሻ ሰብል እና ዳንሴ የተባሉ ጥልቅ የጉድጓድ ውሃ ፕሮጀክቶችን በምን ደረጃ ላይ እንደሚገኙ ተመልክተዋል፡፡ የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ አቶ ሞላ ንጉስ እና አባላቱ ከጉብኝቱ በኋላ በሰጡት አስተያየት የአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን በከተማው የከፋ የውሃ ችግር ያለባቸው አከባቢዎችን በመለየት ችግሩን ለመቅረፍ እያደረገ ያለው ጥረት የሚበረታታ ነው...
በአዲስ አበአባለትሃ እና ፍሳሽ ባስልጣን አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከፎረም አባላት ጋር ውይይት አደረገ፡፡

በአዲስ አበአባለትሃ እና ፍሳሽ ባስልጣን አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከፎረም አባላት ጋር ውይይት አደረገ፡፡

በመረሀግብሩ ላይ በውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት እንዲሁም የቅርንጫፉ የፎረም አባላት የስራ ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተደርጓል፡፡ በውይይቱ ወቅት ቅ/ጽ/ቤቱ ደንበኞቹ ዘንድ ከሚታዩ ችግሮች መካከል ከፍሳሽ ማሰባሰብ ጋር ተያይዞ ደንበኞች በተቀጠሩበት ቀን እና ሰዓት አለመገኘት ትልቅ ተግዳሮት እንደሆነ ተመላክቷል ፡፡ በተለይ አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ አገልግሎት የሚሰጥባቸው አካባቢዎች ለተሸከርካሪ በእጅጉ አስቸጋሪ ከመሆናቸው ጋር...